TGTGInsighttelegram intelligenceLIVE / telegram public index
← Upwork Profile Mastery
Upwork Profile Mastery avatar

TGINSIGHT POST

Post #588

@UpworkProfilePro

Upwork Profile Mastery

ዕይታዎች843የዕይታ ቁጥር
ታትሟልማርች 202/03/2026 10:31 ጥዋት
ይዘት

የልጥፍ ይዘት

Telegram እጅግ አስፈላጊ የሆነውን update ይፋ አድርጓል። ከነዚህ ውስጥ በጣም ወሳኝና ጠቃሚ የprivacy ፊቸር አስተዋውቋል። ከዚህ በፊት ከሰዎች ጋር chat ስታደርጉ የምታወሩት ነገር የምትላላኩት ፎቶ ወይም የድምፅ መልዕክት copy እንዳይደረግ፣ forward እንዳይደረግ፣ Screenshot ወይም screen record እንዳይደረግ መከልከል አትችሉም ነበር (secret chat ካልተጠቀማችሁ በስተቀር)። አሁን ግን ከማንኛውም ሰው ጋር normal chat እያደረጋችሁ ማንኛውም የምታወሩት መረጃ ለሌላ 3ኛ ወገን እንዳይተላለፍ on/off ማድረግ ትችላላችሁ። ይህን ለማድረግ chat የምታደርጉትን ሰው click ታደርጉና ከላይ 3 ነጥቡን በመንካት "Disable sharing" የሚለውን መምረጥ ነው። ይህ feature ለጊዜው የpremium feature ነው። @UpworkProfilePro