የልጥፍ ይዘት
ማንኛውም ሰው በቀላሉ ህይዎቱን በሚቀይርበት በዚህ የማህበራዊ ሚዲያ ዘመን ማንኛውም ሰው ሊኖሩት ከሚገቡት ልምዶች መካከል ፡ * የተለያዩ ጽሁፎችን ማዘጋጀት (Content Writing, Copywriting) * ከአንድ ቋንቋ ወደ ሌላ መተርጎም (Translation) * ድረ-ገጽ ዲዛይንና ማበልጸግ (Web Design & Development) * የሞባይል አፕሊኬሽን መስራት (Mobile App Development) * ግራፊክ ዲዛይን እና አኒሜሽን (Graphic Design & Animation) * የዲጂታል ገበያ ስራዎች (Digital Marketing - SEO, SEM, Social Media Marketing) * የደንበኞች አገልግሎት (Customer Service) * የቨርቹዋል ረዳትነት (Virtual Assistance - ቀጠሮ ማስተካከል፣ ኢሜይል መመለስ፣ ወዘተ) * የዳታ ሳይንስ እና ትንተና (Data Science & Analytics) * ሒሳብ ነክ ስራዎች (Accounting & Consulting) ምክንያቱም ወደድንም ጠላንም ከዚህ በኋላ አለማችን ከዚህ የማህበራዊ ሚዲያ አብዮት ወደ ፊት እንጂ ወደ ኋላ አትመለስም። እነዚህን ለመማር ዩትዩብን ጨምሮ የተለያዩ የonline አማራጮች አሉ። አንድ ሰው ፍላጎት ካለውና ቁርጠኛ ከሆነ በቀላሉ ሊያውቃቸው ይችላል እና ተጨማሪ ገዘብም ይስሩ፡፡ የተለያዩ ችሎታዎችን ዛሬዎኑ ማዳበር ብልህነት ነው። 🟡📈