TGTGInsighttelegram intelligenceLIVE / telegram public index
Turinys
Įrašo turinys
Breaking News በሚያሳዝን ሁኔታ ከ March 9 ጀምሮ Bybit ላይ የ Ethiopia ብር ከ P2P Trading ሙሉ ለሙሉ Remove ይደረጋል 1 Usdt ከ 3 ቀን በፊት እስከ 187 ብር ድረስ ሲሸጥ ነበር አሁን ግን 183 ብር ገብቷል በዚህ አያያዙ Binance እና ሌሎች Exchangoch ላይም ምን እንደሚፈጠር አይታወቅም እና Be safe ለማለት እወዳለው ሙሉ መረጃውን ከላይ ማንበብ ትችላላቹ