TGTGInsighttelegram intelligenceLIVE / telegram public index
← Python Заметки

TGINSIGHT SIMILAR POSTS

Најди сличен содржај

Изворен канал @pythonotes · Post #310 · 22 фев.

Сегодня будет самый "двоичный" ("двойковый"? "двушный"? "двойственный"?) момент на вашем веку 🤩 Больше двоек в дататайме вы не застанете! Успейте поймать момент! Будете показывать эпичный скриншот своим внукам))) 🥸 Для продуманных (ленивых): код на скрине, который сработает только сегодня и только 1 раз! ⏱ Открывайте окошки с часами и вперёд! #offtop

Hashtags

Резултати

Пронајдени 1 слични објави

Пребарај: #650000bpd

当前筛选 #650000bpd清除筛选

ከጥገኝነት ራስን ወደ መቻል፦ የአሊኮ ዳንጎቴ የ650 ሺህ በርሜል የማጣሪያ ፕሮጀክት ውጥን ለምስራቅ አፍሪካ ********************* የዳንጎቴ ግሩፕ ፕሬዚዳንት አሊኮ ዳንጎቴ፣ የምስራቅ አፍሪካ ሀገራት መንግሥታት አስፈላጊውን ድጋፍ ካደረጉላቸው በቀን 650 ሺህ በርሜል ድፍድፍ ዘይት የማጣራት አቅም ያለውን የሪፋይነሪ ሞዴላቸውን በቀጣናው ለመድገም ቃል ገብተዋል። በናይሮቢ በተካሄደው የ‘አፍሪካ ዊ ቢልድ ሰሚት 2026’ ላይ ንግግር ያደረጉት ዳንጎቴ፣ አፍሪካ በኢንዱስትሪው ዘርፍ ራሷን መቻል ላይ ትኩረት እንድታደርግ እና ከውጭ በሚገቡ ምርቶች ላይ ያላትን ጥገኝነት እንድትቀንስም ጥሪ አቅርበዋል። ዳንጎቴ በንግግራቸው፣ በናይጄሪያ በማስፋፊያ ግንባታ ሂደት ላይ የሚገኘው እና በቀን 650 ሺህ በርሜል የሚያጣራው የሪፋይነሪ ፕሮጀክት ለተመሳሳይ የምስራቅ አፍሪካ ኢንቨስትመንት እንደ መነሻ (blueprint) ሆኖ እንደሚያገለግል ገልጸዋል። “ቃል የምገባው ነገር ቢኖር፣ የቀጣናው ሀገራት ድጋፍ ካደረጉልን በናይጄሪያ ያለውን ዓይነት በቀን 650 ሺህ በርሜል ድፍድፍ ዘይት የሚያጣራ ፋብሪካ በምስራቅ አፍሪካ እንገነባለን፣ ውጤታማም እንሆናለን፤ ይህን በናይጄሪያ በተግባር ሠርተን አሳይተናል” ብለዋል ዳንጎቴ። ይህን ግዙፍ ፕሮጀክት እውን ለማድረግ ግን የቀጣናው መንግሥታት ቁርጠኝነት እና የመሠረተ ልማት ዝግጁነት ወሳኝ መሆኑን ጠቁመዋል። በሔዋን ጌታቸው #DngoteGroup#AlikoDangote#EastAfrica#Refinery#650000bpd#EBC