TGTGInsighttelegram intelligenceLIVE / telegram public index
← JIFAR CAREER
JIFAR CAREER avatar

TGINSIGHT POST

Post #160

@JIFAR1

JIFAR CAREER

ዕይታዎች245የዕይታ ቁጥር
ታትሟልሜይ 505/05/2025 06:02 ከሰዓት
ይዘት

የልጥፍ ይዘት

#📣REMEMBER #MoE በሰኔ 2017 የሚሰጠውን የቅድመ-ምረቃ ፕሮግራሞች የዩኒቨርሲቲ መውጫ ፈተና ዳግም ለመፈተን እየተጠባበቃችሁ ያላችሁ አመልካቾች ምዝገባ ከዛሬ ሚያዝያ 14 /2017 ዓ.ም እስከ ግንቦት 05/2017 ዓ.ም የሚከናወን መሆኑን ትምህርት ሚኒስቴር አሳውቋል፡፡ የመመዝገቢያ ቅፅ https://exam.ethernet.edu.et ላይ የተዘረዘሩትን መስፈርቶች በሟሟላት መመዝገብ የምትችሉ መሆኑ ተገልጿል፡፡ ፈተናው የሚሰጥበት ቀን ወደፊት ይገለፃል ተብሏል፡፡ ፈተናውን ለመውሰድ የብሔራዊ (ፋይዳ) መታወቂያ መያዝ ግዴታ ሲሆን፤ የአገልግሎት ክፍያ (500 ብር) በቴሌብር በኩል ብቻ የሚፈፀም መሆኑ ተገልጿል፡፡