TGTGInsighttelegram intelligenceLIVE / telegram public index
← JIFAR CAREER
JIFAR CAREER avatar

TGINSIGHT POST

Post #169

@JIFAR1

JIFAR CAREER

ዕይታዎች191የዕይታ ቁጥር
ታትሟልጁን 404/06/2025 09:03 ጥዋት
ይዘት

የልጥፍ ይዘት

🧯📮አፅንኦት ይሠጠው የጠፋበት ካለም አስቸኳይ አውጡ #DigitalID ለከፍተኛ ትምህርት ተቋማት የመውጫ ፈተና ለመውሰድ ዕጩ ተመራቂዎች የታተመ የፋይዳ ዲጂታል መታወቂያ የግድ መያዝ ይኖርባችኋል። ዲጂታል ኮፒ፣ ጊዚያዊ ስሊፕ ወይም የተማሪነት መታወቂያ ተቀባይነት እንደማይኖራቸው ተገልጿል። በመሆኑም ለፈተናው ለመቀመጥ የታተመ የፋይዳ ዲጂታል መታወቂያዎን መያዝ እንዳይዘነጉ። የፋይዳ ቁጥር ከጠፋብዎ ወይም ካልደረስዎ *9779# ላይ በመደወል በድጋሚ ማስላክ ይችላሉ።