TGTGInsighttelegram intelligenceLIVE / telegram public index
← JIFAR CAREER
JIFAR CAREER avatar

TGINSIGHT POST

Post #173

@JIFAR1

JIFAR CAREER

ዕይታዎች263የዕይታ ቁጥር
ታትሟልጁን 1212/06/2025 05:02 ከሰዓት
ይዘት

የልጥፍ ይዘት

#MoE የመውጫ ፈተና የአምስተኛ ቀን መርሐግብር (ሰኔ 6/2017 ዓ.ም) ፈተናው በተለያዩ የትምህርት ፕሮግራምች በሁለት ክፍለ-ጊዜ ይሰጣል፦ ✅ ፈረቃ 1: ጠዋት ከ2:00-5:00 ሰዓት ✅ ፈረቃ 2: ከሰዓት ከ9:00-12:00 ሰዓት ውድ የጅፋር CARRER ቤተሰቦች እንዲሁም በነገው እለት ለምትፈተኑ የጅማ ዩኒቨርስቲ DVM ተማሪዎች መልካም ፈተና ይሁንላቹህ ጅፋር CAREER