TGTGInsighttelegram intelligenceLIVE / telegram public index
← JIFAR CAREER
JIFAR CAREER avatar

TGINSIGHT POST

Post #178

@JIFAR1

JIFAR CAREER

ዕይታዎች190የዕይታ ቁጥር
ታትሟልጁን 2929/06/2025 08:28 ከሰዓት
ይዘት

የልጥፍ ይዘት

#ESSLCE#Schedule ነገ የሚጀመረው የ2017 ዓ.ም ሀገር አቀፍ የሁለተኛ ደረጃ ትምህርት መልቀቂያ ፈተና የተፈጥሮ ሳይንስ ተማሪዎች የመጀመሪያ እና የሁለተኛ ዙር የፈተና መርሐግብር በወረቀት እና በኦንላይን የሚሰጠው ብሔራዊ ፈተና ከሰኔ 23 እስከ ሐምሌ 08/2017 ዓ.ም ይቆያል። ፈተናውን ለመውሰድ 608 ሺህ ተማሪዎች የተመዘገቡ ሲሆን፤ 150 ሺህ የሚሆኑት በበይነ መረብ የሚፈተኑ ናቸው። ለሁሉም የ 12ተኛ ክፍል ተማሪዎች መልካም ፈተና ይሁንላችሁ ሲል JIFAR CAREER ልባዊ ምኞቱን ይገልፃል