TGTGInsighttelegram intelligenceLIVE / telegram public index
← JIFAR CAREER
JIFAR CAREER avatar

TGINSIGHT POST

Post #181

@JIFAR1

JIFAR CAREER

ዕይታዎች175የዕይታ ቁጥር
ታትሟልጁላይ 707/07/2025 09:45 ከሰዓት
ይዘት

የልጥፍ ይዘት

#ESSLCE #SocialScience #Schedule የ2017 ዓ.ም ሀገር አቀፍ የሁለተኛ ደረጃ ትምህርት መልቀቂያ ፈተና የማኀበራዊ ሳይንስ ተማሪዎች የፈተና መርሐግብር: በወጣው መርሐግብር መሰረት ነገ ሐምሌ 01/2017 ዓ.ም የእንግሊዝኛ እና የሒሳብ ትምህርት ፈተናዎች በጠዋት እና በከሰዓት ፈረቃዎች ይሰጣሉ። በወረቀት እና በኦንላይን የሚሰጠው የማኀበራዊ ሳይንስ ተማሪዎች ፈተና፤ ከሐምሌ 01-08/2017 ዓ.ም ይቆያል።