TGTGInsighttelegram intelligenceLIVE / telegram public index
← JIFAR CAREER
JIFAR CAREER avatar

TGINSIGHT POST

Post #182

@JIFAR1

JIFAR CAREER

ዕይታዎች190የዕይታ ቁጥር
ታትሟልጁላይ 909/07/2025 11:24 ጥዋት
ይዘት

የልጥፍ ይዘት

##Jimma ፎቶ እና ቪዲዮ ኤዲተር መስፈርት ፡- - በማንኛውም የኤዲቲንግ ሶፍትዌር መስራት የሚችል _ ላፕቶፕ ያለው ወይም በቅርበት ኮምፒዉተር ማግኘት የሚችል ጾታ አይለይም ስራው ላይ ብዙ ያልቆየም (ጀማሪ) ቢሆን አበረታታለው ረዳት መስፈርት ፡- ጾታ ሴት - ፎቶ ለመነሳት ብቁ ነኝ ብላ የምታስብ እና ፍላጎት ያላት - አዲስ የስራ ሀሳቦችን መፍጠር የምትችል እና ለስራ አስፈላጊ የሆኑ ቦታዎችን የመምረጥ (የማየት) ችሎታ ያላት - ጊዜ ያላት እና በማንኛውም ቀን ለስራ ዝግጁ መሆን የምትችል @Mintesinot_G | Telegram Inbox | 0967106705