TGTGInsighttelegram intelligenceLIVE / telegram public index
ይዘት
የልጥፍ ይዘት
ጥብቅ ማሳሰቢያ‼️ ውድ የጅፋር ቤት ለቤት አስጠኚ መምህራን እንደምን ናችሁ በተስማማችሁበት ቀን መሰረት attendance መፈረም አለባችሁ። ''Your salary is Your Attendance''🤝 ከሰጠናችሁ የተማሪ ወላጆች ጋር ዘወትር ስለምንነጋገር በተስማማነው የነጭ ወረቀት ስምምነት ተመስርታችሁ ልጆቻችንን እንድትይዙልን ስንል በጥብቅ እናሳስባለን። በተስማማነው ቀንና ሰዓትን በማክበር በሐላፊነት ልጆችን ከልባችን ለመለወጥ እንበረታ ልምድ እንጠይቅ ጥያቄዎችን እያወጣን እናለማምዳቸው በማለት በጥብቅ እናሳስባለን ። ጅፋር ቤት ለቤት አስጠኚ ድርጅት