TGTGInsighttelegram intelligenceLIVE / telegram public index
ይዘት
የልጥፍ ይዘት
Specialized Profiles > General Profiles አልጎሪዝሙ ለጠቅላላ "Graphic Designer" ሳይሆን፣ ለተለየ ዘርፍ (ለምሳሌ፦ "YouTube Thumbnail Expert") ቅድሚያ ይሰጣል። ሁለት የተለያዩ Specialized ፕሮፋይሎችን መክፈት ውጤታማነቱን በ30% ይጨምራል።