TGTGInsighttelegram intelligenceLIVE / telegram public index
ይዘት
የልጥፍ ይዘት
Google Docs የቪዲዮ አማራጭ ተካተተለት። የተለያዩ የዶክመንቴሽን ስራዎችን የምንሰራበት የGoogle online platform Google Docs (docs.google.com) አሁን ደግሞ ቪዲዮ የምንሰራበትን አማራጭ አካቷል። docs.google.com ላይ ገብታችሁ እነዚህን በሙሉ መስራት ትችላላችሁ። ⚫Google Docs (Word Documentation) ⚫Google sheets (spreadsheet document) ⚫Google Slides (PowerPoint Document) ⚫Google Vides (Video generation) ⚫Google Forms (Forms document) በዚህ አዲስ የቪዲዮ አማራጭ የተለያዩ የቪዲዮ አይነቶችን imageና voiceover generate በማድረግ መስራት ይቻላል። @UpworkProfilePro