TGTGInsighttelegram intelligenceLIVE / telegram public index
← Upwork Profile Mastery
Upwork Profile Mastery avatar

TGINSIGHT POST

Post #641

@UpworkProfilePro

Upwork Profile Mastery

ዕይታዎች806የዕይታ ቁጥር
ታትሟልማርች 3131/03/2026 05:21 ጥዋት
ይዘት

የልጥፍ ይዘት

የUpwork Top Rated ባጅን ለማግኘት ማሟላት ያለብን መስፈርቶች ​በUpwork ላይ ስኬታማ ለመሆን እና የደንበኞችን እምነት ለማግኘት Top Rated መሆን ትልቅ ሚና አለው። ይህንን ደረጃ ለማግኘት የሚከተሉትን መስፈርቶች ማሟላት ግድ ይላል ​Job Success Score (JSS): ቢያንስ 90% እና ከዚያ በላይ መሆን አለበት። ​Profile Completeness: ፕሮፋይላችን 100% የተሟላ መሆን ይኖርበታል። ​Account Status: ባለፉት 90 ቀናት ውስጥ ምንም አይነት የጥሰት እርምጃ (Account Hold) ያልተወሰደብን መሆን አለብን። ​