የልጥፍ ይዘት
በ Upwork ላይ JSS (Job Success Score) ሲቀንስ እንዴት መመለስ ይቻላል? ብዙዎቻችን በየሳምንቱ ኮኔክቶችን (Connects) ያቃጥላሉ ስራ ለማግኘት ይቸገራሉ። በተለይ የ JSS ውጤታችን ከ90% በታች ሲወርድ ደንበኞች እኛን የመምረጥ እድላቸው ይቀንሳል። ይህንን ችግር ለመቅረፍ ወይም ወደነበረበት ለመመለስ Please contact me. በተጨማሪም 3 ዋና መፍትሄዎች ከ Upwork ውጭ ያሉ ደንበኞችን ወደ ፕላትፎርሙ ማምጣት ትክክለኛ ስራዎችን (legitimate work) ከውጭ በመያዝ በ Upwork በኩል እንዲከፍሉ ማድረግ JSS እንዲያድግ ያግዛል። ማታ ማታ ማመልከት (The Night Owl Strategy)፡ አብዛኛው የኤጀንሲ ባለቤቶች እና ተፎካካሪዎች በሚተኙበት ሰዓት አዳዲስ ስራዎች ላይ ማመልከት። ደንበኞች የሚመርጡት ሰው ስለሚቀንስ የመመረጥ እድልዎ ከፍ ይላል። ፕሮፋይል ኦፕቲማይዜሽን (Profile Optimization)፡ ፕሮፋይልዎን በቁልፍ ቃላት (Keywords) aligne ማድረግ ። ደንበኞች ፕሮፖዛልዎን ከማየታቸው በፊት ርዕስዎን (Title) ያያሉ፣ ስለዚህ በስራው ርዕስ ውስጥ ያሉ ቁልፍ ቃላትን መጠቀም መርሳት የለብዎትም። ያመለከቱባቸውን ስራዎች ደንበኛው ማን እንደቀጠረ በመከታተል፣ የእርስዎን ፕሮፋይል ከእነሱ ጋር በማነፃፀር ለቀጣይ ይማሩ። @UpworkProfilePro