TGTGInsighttelegram intelligenceLIVE / telegram public index
ይዘት
የልጥፍ ይዘት
https://vt.tiktok.com/ZSH9BRLNK/ አፕወርክ (Upwork) በቻትጂፒቲ (ChatGPT) ውስጥ አዲስ አፕሊኬሽን (መተግበሪያ) ማካተቱን ገለፀ ። ቀላል አሰራር (Easier Process) ግለሰቦችም ሆኑ ድርጅቶች ከቻትጂፒቲ ሳይወጡ ለስራቸው የሚሆኑ ባለሙያዎችን መፈለግ፣ የስራ ፍላጎታቸውን መግለጽ እና የስራ ማስታወቂያዎችን ማዘጋጀት ይችላሉ። ወደ ስራ መግባት (Getting to Work)፦ ተጠቃሚዎች በቻትጂፒቲ ሀሳባቸውን ካደራጁ በኋላ ባለሙያውን ለመቅጠር፣ ውል ለመዋዋል እና ስራውን ለመጀመር በቀጥታ ወደ አፕወርክ (Upwork) ገጽ ይመራሉ። @UpworkProfilePro#Upwork#openAI