TGTGInsighttelegram intelligenceLIVE / telegram public index
← Upwork Profile Mastery
Upwork Profile Mastery avatar

TGINSIGHT POST

Post #662

@UpworkProfilePro

Upwork Profile Mastery

ዕይታዎች1,060የዕይታ ቁጥር
ታትሟልኤፕሪ 1616/04/2026 01:22 ከሰዓት
ይዘት

የልጥፍ ይዘት

በ Upwork ላይ የ Time-Tracker አክቲቪቲዎ ዝቅተኛ ሆኖ ተቸግረዋል? ​በ Upwork የዴስክቶፕ አፕሊኬሽን (Time Tracker) ሲሰሩ የ Keyboard እና Mouse እንቅስቃሴዎ (Activity Level) ዝቅተኛ እየሆነብዎት፣ እንዲሁም አዳዲስ የስራ ግብዣዎች (Job Invitations) ማግኘት አቁመዋል? ​ይህ ችግር ሲፈጠር የ Upwork አልጎሪዝም ፕሮፋይልዎን ወደ ኋላ ገፍቶ ይደብቀዋል (Shadowbanned ያደርገዋል)። በዚህም ምክንያት ምንም እንኳን ጥሩ ችሎታ ቢኖርዎትም ፕሮፋይልዎ አዳዲስ ክሊየንቶች ጋር መድረስ እና መታየት ያቆማል። ​ ይህንን ችግር በፍጥነት ፈትተው የፕሮፋይልዎን visibility በመጨመር ወደ ስራ መመለስ ከፈለጉ፣ አሁኑኑ ያግኙኝ @honelegn19