TGTGInsighttelegram intelligenceLIVE / telegram public index
← Upwork Profile Mastery
Upwork Profile Mastery avatar

TGINSIGHT POST

Post #709

@UpworkProfilePro

Upwork Profile Mastery

ዕይታዎች390የዕይታ ቁጥር
ታትሟልከ23 ቀናት በፊት12/05/2026 12:45 ከሰዓት
ይዘት

የልጥፍ ይዘት

ለምን ነው freelancing የማትጀምሩት??🤔 ​ብዙ ነገር ለመፃፍ እና ለማውራት ጊዜ አላችሁ፣ እንዴት የሆነ ሰዓት ወስዶ ስለ freelancing መረዳት እና መጀመር ከበዳችሁ? ​እቤታችሁ ሆናችሁ በመላው አለም ላሉ ግለሰቦች እና ድርጅቶች ከቀላል እስከ professional ስራዎች ሰርታችሁ በዶላር መክፈል እየቻላችሁ ለምንድነው freelancing ለመጀመር ያላሰባችሁት? ​ምንም መረጃ ከሌላችሁ፣ ሁሉንም ነገር internet ላይ ፈልጋችሁ ማግኘት እና ማወቅ ትችላላችሁ:: ​ ​ትጀምሩ እንደሆን ጀምሩ! Freelancing ቀላል አይደለም፣ ግን ደግሞ ከባድም አይደለም:: ​Freelancing isn't easy, but it's far less impossible than people think. Sometimes we underestimate how valuable our skills can be outside our local market. 💡Amanuel A. BTW if you are not a freelancer or do not want to know and learn anything, please leave this channel.