TGINSIGHT CHAT
DW Amharic
@dw_amharic
News and mediaይህ የዶይቼ ቬለ ይፋዊ የቴሌግራም ገፅ ነው። ትኩስ ዜና፣ በአበይት ፖለቲካዊ፣ ኤኮኖሚያዊ፤ ማኅበራዊ እና ባሕላዊ ጉዳዮች ላይ የሚያተኩር ትንታኔ ያቀርባል።
የቅርብ ጊዜ ልጥፎች
ገጽ 1 ከ 85 · 1,015 ልጥፎች
ታትሟል ከ26 ቀናት በፊት
https://p.dw.com/p/5Dvz7
https://p.dw.com/p/5DwDE#ምርጫ2018#EthiopiaElection2026.
Hashtags
ታትሟል ከ26 ቀናት በፊት
https://p.dw.com/p/5DviO
ታትሟል ከ26 ቀናት በፊት
Live stream finished (1 hour)
ታትሟል ከ26 ቀናት በፊት
https://p.dw.com/p/5Dw0t
ታትሟል ከ26 ቀናት በፊት
https://p.dw.com/p/5Dvgj
ታትሟል ከ26 ቀናት በፊት
https://p.dw.com/p/5Dvia
ታትሟል ከ26 ቀናት በፊት
https://p.dw.com/p/5Dw0U
ታትሟል ከ26 ቀናት በፊት
Live stream started
ታትሟል ከ26 ቀናት በፊት
ሰላም ጤና ይስጥልን ውድ አድማጮች! የዓለም ዜናን የሚከተለው ዜና መጽሔት፤ በኢትዮጵያ ሁለት ሳምንት ስለቀረው አጠቃላይ ምርጫ በውጭ የሚኖሩ ዜጎች ምን ይላሉ? የተወሰኑትን ጠይቀናል፤ ጎዴ ላይ ስለሚገነባው የማዳበሪያ ፋብሪካ፤ የአፍሪቃ ሕብረት ኮሚሽን ኦሊሴንጎን ኦባሳንጆን የሕብረቱ የአፍሪቃው ቀንድ የሰላምና መረጋጋት ጥረትን እንዲደግፉ መሰየሙ እንዱሁም ራስ ገዝ መንግሥትነቷን ከእስራኤል እውቅና የተጠራት ሶማሊላንድ ዛሬ 27ኛ ዓመት የነጻነት ቀኗን ማክበሯን የሚስቃኙ ርዕሰ ጉዳዮችን አካቷል። ከዕለተ ሰኞ ሳምንታዊ መሰናዶዎች ቀዳሚው ማኅደረ ዜና በሱዳን እና ኢትዮጵያ መካከል እየናረ የመጣውን ውጥረት ይቃኛል። ሳምንታዊው የስፖርት ጥንቅርም ተዘጋጅቷል። እንድትከታተሉን ከወዲሁ እንጋብዛለን።
ታትሟል ከ27 ቀናት በፊት
DW Amharic- የግንቦት 09 ቀን 2018 የዓለም ዜና በዛሬው የዓለም ዜና የዓለም ጤና ድርጅት በዲሞክራቲክ ሪፐብሊክ ኮንጎ በt,ከሰተው የኢቦላ ወረርሽኝ ምክንያት ዓለም አቀፍ የአስኳይ ጊዜ አዋጅ ማወጁን፣በናይጄሪያ ወታደራዊ ትምህርት ቤት ላይ በተፈፀመ የአክራሪዎች ጥቃት 17 የፖሊስ ሰልጣኞች መገደላቸውን፣በዩናይትድ አረብ ኤሜሬትስ የኒኩሌር ማዕከል ተፈጸመ በተባለ የድሮን ጥቃት በማዕከሉ ላይ ምንም ጉዳት አለመድረሱን፣ አሜሪካ ለኢራን የድርድር ሀሳብ በሰጠችው ምላሽ ላይ ምንም አይነት ተጨባጭ የስምምነት ሀሳብ የለውም ሲሉ የኢራን መገናኛ ዘዴዎች መግለፃቸውን እንዲሁም የሰሜን ኮሪያ የሴቶች የእግር ኳስ ቡድን በደቡብ ኮሪያ ጉብኝት ማድረጉን አካቷል። https://p.dw.com/p/5DsjJ?maca=amh-RED-Telegram-dwcom 👉🏾@dwamharicbot
ታትሟል ከ27 ቀናት በፊት
እንወያይ፤ የመናገር ነጻነት እና የጋዜጠኝነት ፈተናዎች በኢትዮጵያ ኢንተርናሽናል ሚዲያ ሰፖርት በቅርቡ ይፋ ባደረገው የዳሰሳ ጥናት "የፖለቲካ እና የግጭት ኹኔታዎች ጋዜጠኞች ላይ "ብሔራዊ ጥቅም" በሚል ሽፋን በጋዜጠኞች ላይ የደኅንነት አደጋዎችን ለመፍጠር በመደበኛነት ሥራ ላይ መዋላቸውን ጠቅሷል። የጥናት ግኝቱ ጋዜጠኞች " ዛቻ፣ እሥር፣ አፈና፣ የግዳጅ መሰወር እና ዝርፊያ" እንደተፈፀመባቸው አትቷል። https://p.dw.com/p/5DpLt?maca=amh-RED-Telegram-dwcom