TGTGInsighttelegram intelligenceLIVE / telegram public index
ይዘት
የልጥፍ ይዘት
በአዲስ አበባ ኤግዚቢሽን ማዕከል በተዘጋጀው የአዲስ ነገር በአዲስ አመት 2017 ኤክስፖ ይሳተፉ! በዚህ ኤክስፖ ሁሉማርኬት ስፐኦንሰር በመሆን እንዲሁም አገልግሎቱን ሊያሳይዎ ስንድቱን ጨርሷል። ኤክስፖው ከነሀሴ 15 እስከ ጳጉሜ 5 ድረስ የሚደረግ ሲሆን እርስዎም በቦታው በመገኘት አገልግሎታችንን ይመልከቱ።