TGTGInsighttelegram intelligenceLIVE / telegram public index
ይዘት
የልጥፍ ይዘት
ሁሉማርኬት በአዲስ ነገር በአዲስ ዓመት ኤክስፖ 🎉 ከ500,000 በላይ ጎብኝዎች በሚገኙበት በዚህ ኤክስፖ ላይ ለ50 ነጋዴዎች የሽያጭ ቦታዎችን በመስጠት የሁሉማርኬት village አቁቁመናል። እነዚህ ነጋዴዎች ምርቶቻቸውን የሚያሳዩበት እና ከደንበኞች ጋር በቀጥታ የሚገናኙበት ልዩ እድልን ፈጥሯል፡፡ ይህም የኦንላይንና የኦፍላይን ንግድን ለማገናኘት እና ንግዶችን እድገት ለመደገፍ የታሰበ ነው። እናንተም ወደ ሁሉማርኬት village በመምጣት ይጎብኙን! 🌼መልካም አዲስ አመት!🌼