TGTGInsighttelegram intelligenceLIVE / telegram public index
ይዘት
የልጥፍ ይዘት
⚠️ ከሁሉ ማርኬት እቃ ስናዝ ማድረግ ያለብን ጥንቃቄዎች 🚨 ✔️ የሻጩን ማንነት በደንብ ማጣራት ✔️ዋጋ ማጣራት (ስለረከሰ ብቻ ጥራታቸውን ሳናረጋግጥ መግዛት የለብንም) ✔️ከኣጭበርባሪዎች እራስዎን ይጠብቁ❗️ (እቃውን ከመረከብዎ በፊት ሂሳብ እይክፈሉ) ✔️ስለ የሚገዙት እቃ ግልፅ ማብራሪያ እንዳለው ማየት (ማንኛውንም እቃ ከመግዛትዎ በፊት የዕቃውን ዝርዝር መረጃ ማንበብ አይርሱ) 💥 📱PlayStore ላይ አፕሊኬሽኑን ያውርዱ ወይም 🌐hulumarket.com.et ን ይጎብኙ #Hulumarket#onlineshopping#safety