TGTGInsighttelegram intelligenceLIVE / telegram public index
ይዘት
የልጥፍ ይዘት
🔈የሁሉማርኬት ነጋዴዎች እቃ ሲሸጡ የሚሰሩ የተለመዱ ስህተቶች!🟢 > እቃዎት ፈጥኖ እና በቀላሉ እንዲሸጥ ከእነዚህ ስህተቶች ይጠንቀቁ👇 📸 መሸጥ የሚፈልጉት እቃ Image ሲያስገቡ ትክክለኛውን ወይም Quality ይለው Image ኣለማስገባት። ✍️ መሸጥ የሚፈልጉትን እቃ በቂ መረጃ ኣለማስገባት። 💰 መሸጥ የሚፈልጉትን እቃ ትክክለኛ ዋጋ ኣለማስገባት። 📞 ገዢ ስልክ ሲደውል ወይም መልዕክት ሲልክ ተሎ ኣለመመለስ። 📂 መሸጥ የሚፈልጉት እቃ በ Catagory ለይቶ ኣለማስቀመጥ። 🔄 የተሸጠ እቃ price update ኣለማረግ። 🔔 እነዚህ ነገሮች በትክክል ካልተደረጉ ገዢዎች እቃውን በግልፅ ሁኔታ ለመረዳት ይቸገራሉ፣ ትክክለኛውን ውሳኔ ለመስጠት አይችሉም። እንዲሁም በእቃው ጥራት፣ በዋጋው እና በነጋዴው ላይ ያለ እምነት ይቀንሳል ይህም የሽያጭ እድልዎን ሊያሳንስ ይችላል። ግልፅ መረጃ ጥራት ያለው ምስል እና ፈጣን ምላሽ መስጠት የገዢዎችን እምነት ያጠናክራል እናም ሽያጭዎን ያሳድጋል።🔼 ✨ እርሶም ይህን ስህተት መስራት የለባቸውም ወይም ይህንን ጨምረው Post ቢያረጉ የሚሉት ካለ Comment ላይ ያሳውቁን።💬 📱PlayStore ላይ አፕሊኬሽኑን ያውርዱ ወይም 🌐hulumarket.com.et ን ይጎብኙ #Hulumarket#OnlineSelling#በቀላሉ_ይሽጡ