TGTGInsighttelegram intelligenceLIVE / telegram public index
ወደ ቻናሎች ዝርዝር ተመለስ
በረካ☕️ avatar

TGINSIGHT CHAT

በረካ☕️

@minina_ma

Books

በረካ ☕ እዚህ Channel ላይ ያስተምራሉ ያዝናናሉ ብለን የምናስባቸውን 🎯 መፅሀፎች 🎯ተከታታይ ልቦለድ 🎯ግጥም 🎯ፍልስፍና 🎯ምክር የተለያዩ PDF መፅሐፍት እንደፍላጎቶ አሉ https://t.me/abolbere

ደምበኞች337የአሁን ደምበኞች
የተከታተሉ ልጥፎች398የተዘረዘሩ ልጥፎች ቁጥር
የቅርብ ጊዜ ደረሻ4,953የቅርብ ጊዜ ዕይታዎች ድምር
የቅርብ ጊዜ ልጥፎች

የቅርብ ጊዜ ልጥፎች

ገጽ 1 ከ 34 · 398 ልጥፎች

ታትሟል ሜይ 13

እውነት እናውራ ካልክ "በል" ስልህ.. ወዳኝ ነው "ተው" ስልህ..ቀንታ ነው . ባልክበት አንደበት ዝም ስል "ንቃኝ ነው ብትል ምን አለበት..?

67 views

ታትሟል ሜይ 12

"ዝም ስትል ....ሁሉም ጥፋተኛ ያደርጉሀል"

730 views

ታትሟል ሜይ 11

ሰዎችን የምንወዳቸው ትክክለኛ ማንነታቸውን አይተን ሳይሆን እኛ ጭንቅላት ውስጥ ስለነሱ የፈጠርነውን ፍፁም ምስል አምነን ነው... ብዙ ጊዜ የምታለቅሰው ላጣኸው ሰው ሳይሆን ይሆናል ብለን ለገመትከው ግን ላልሆነው ምናባዊ ማንነቱ ነው .... ያፈቀርነው ሰውን ሳይሆን የራሳችንን ተስፋ ነው

108 views

ታትሟል ሜይ 11

"እናቴ" ..."አቤት" "ጥሎኝ በመሄዱ አዝኛለው" "ሰው አይደለ ..ሰው ደግሞ ሸንበቆ ነው ተደገፍኩበት ስትይ ባላሰብሽው ሰዐት ተሰብሮ ይወጋሻል ያደማሻል" "እሱ ታቦቴ እኔ ጽላቱ ሆኜ በልቡ ያደርኩ አንድ መቅደስ እንደሆንን እንጂ መች ሰው መሆኑን አስቤው አውቅና".... "ይሁን ሰው ሲያጠፋ ነው ይበልጥ የሚማረው ትምህርትሽ ነው"...አለቺኝ

113 views

ታትሟል ሜይ 9

ልብ የሚወደው ላይ ለመቁረጥ ጊዜ የሚፈልግ ነገር ሆኖብን ነው እንጂ አለመፈለጋችን ሳይገባን ቀርቶ አይደለም...የማይፈልግ ሰው ግዴታ መናገር አይጠበቅበትም ...ተግባሩ ምስክር ነው. ስትደውሉ አያነሳም... መልዕክት ስትልኩ አይመልስም.... ሁሌ ለእናንተ አይመቸውም እናንተም እዛ ሰው ህይወት ላይ ምንም ቦታ የላችሁም.... ዝም ያልነው ጨርሰንም ያልሄድነው ያወቅነውን ነገር ለልብ አስረድቶ እንዲቆርጥ ማድረግ ጊዜ የሚፈልግ ጉዳይ ሆኖብን ነው✌️

1,070 views

ታትሟል ሜይ 8

ቀን ሳይጨልም በፊት እልፍ ወዳጅ ነበረኝ በልቦናው ንቆ ባፉ ያከበረኝ ጥርሱን እየሰጠ ልቡን የነፈገኝ ወዳጅ ሞልቶን ነበር የዛሬን አያድርገኝ ዛሬ ቀን ጨልሞ እደገፈው ስሻ አንድ ምርኩዝ ጠፋ ከውድቀት መነሻ

168 views

ታትሟል ሜይ 3

Do u remember ...the word.."ተዉት አልቅሶ ሲደክመው ዝም ይላል.... ያኔም ሲደክመን ነው ዝም ያልነው..and also ዛሬም

232 views

ታትሟል ሜይ 2

የዘዉትር ጸሎቴን ሳደርስ *ነአኩተከን* በስሟ ደግሜ, *እግዚኦታን* ምለምነዉ በሷ ለመፈቀር እንጂ በየትኛዉ ቀን ለነፍሴ ምህረትን ጥየቃ ከደጁ ቀርቤ አዉቅና? ከ አምላክ ቤት ቀርቤ ስሟን እያነሳዉ ለሷ የጸለይኳቸዉን ጸሎቶች ለራሴ ጸልዬ ቢሆን, እሷን እንዲሰጠኝ ብዬ ደብር እየቀያየርኩ የተሳልኳቸዉን ስዕለቶች ለህይወቴ ተስዬ ቢሆን ይህን ጊዜ ሀጥያቴ ተሰርዮልኝ የእግዜሩ ተመራጭ ልጅና የፃድቃን ተምሳሌት አልሆንም ነበር? : የስከዛሬዉ ጰሎት እና ስዕለት ያላደከመኝ እኔ ዛሬም ከሷ እንዲያጣምረኝ, በሷ እንዲያስፈቅረኝ ስል ምዕመኑ ለነፍሱ ማደሻ እሚጾመዉን ጾም እሷን ስጠኝ እያልኩ ጾሜ እሰግዳለሁ! (ይህም ፍቅር ነዉ እንግዲ.) እግዚኦ ለሷ..!!

236 views

ታትሟል ኤፕሪ 30

አንድ ቀን... እነዛ አዝግ መልዕክቶቼ ...እነዛ ደደብ ጥያቄዎቼ እና እውር ፍቅሬ ይናፍቁሀል!!!

234 views

ታትሟል ኤፕሪ 30

አለው ብለው ስንቶች ከዱን መስለው የሚወዱን ሳንጠራቸው አቤት ብለው ይሄዳሉ ተደብቀው ......

245 views

ታትሟል ኤፕሪ 30

ከህይወቴ ያስወጣኋቸው ሰዎች ሁሉ የጠላኋቸው አይደሉም.... but honestly ...it's not always about hate. አንዳንድ ጊዜ መንገዳችሁ ይለያያል ፍላጎታችሁ ይጋጫል no hard feelings ,just different paths በሰላም መለያየት እና wish u good luck ብሎ መራቅ ትልቅ ብስለት ነው። choosing yourself is never a crime.

1,490 views

ታትሟል ኤፕሪ 29

ውዴ እንደሊባኖስ እንዳማረው ዝግባ ስር ሰዶ መውደድሽ ከልቤ ሲገባ መች ታወቀኝ እና እንደውሀ አሳንፎ ሲወስደው ያንቺ ፍቅር ልቤን ከኔ ቀዝፎ✌️❤️🤌 ንጉሰ ነገስት TEDDY AFRO በመስኮቱ ..Track 11

260 views
123•••10•••20•••30•••3334
ቀዳሚገጽ 1 ከ 34ቀጣይ