የቅርብ ጊዜ ልጥፎች
ገጽ 1 ከ 84 · 1,000 ልጥፎች
ሚያዝያ 25 ቀን 1875 ዓ.ም #በዛሬዋ_ዕለት ከ 143 ዓመታት በፊት ልከ በዛሬዋ ቀን ዳግማዊ ዐፄ ምኒልክ እና እቴጌ ጣይቱ ብጡል በአቡነማቴዎስ እጅ በአንኮበር መድኃኔዓለም ቤተክርስቲያን ጋብቻቸውን በቅዱስ ቁርባን የተፈፀሙበት ዕለት ነበር። #ታሪክን_ወደኋላ#TariknWedehuala#Ethiopia youtube.com/@tariknwedehuala11
የኢንግላንዷ ንግሥት ኤልዛቤት ፪ኛ ለጉብኝት ወደ ኢትዮጵያ በመጡበት ወቅት ፣ አዲስ አበባ ፤ በወርሃ ጥር 1957 ዓ.ም Queen Elizabeth II of England during her visit to Ethiopia, Addis Ababa; February 1965. #ታሪክን_ወደኋላ#TariknWedehuala#Ethiopia youtube.com/@tariknwedehuala11
በ 2ኛው የኢትዮ-ኢጣሊያን ጦርነት ላይ አርበኛ አባት ወደ ኦጋዴን ግንባር ለመዝመት የጭነት መኪና ላይ ከመሳፈሩ በፊት ከልጁ ጋር የተነሳው ፎቶ ፤ መስከረም 1928 ዓ.ም A photograph of an Ethiopian veteran father with his son before boarding a truck to march to the Ogden front during the Second Ethio-Italian War; September 1935. #ታሪክን_ወደኋላ#TariknWedehuala#Ethiopia youtube.com/@tariknwedehuala11
የገበያ ቦታ በጥንታዊቷ እና ታሪኳዊቷ አኽሱም ከተማ ፤ 1965 ዓ.ም Market Place in the Ancient and Historic City of Axum; 1973. #ታሪክን_ወደኋላ#TariknWedehuala#Axum youtube.com/@tariknwedehuala11
Hashtags
ክቡር አቶ ኃብተሥላሴ ታፈሰ ፤ የኢትዮጵያ የቱሪዝም አባት www.facebook.com/share/p/18TxyoVR89/ የ 13 ወር ፀጋ ፤ 13 Months Of Sunshine #ታሪክን_ወደኋላ#TariknWedehuala#Ethiopia youtube.com/@tariknwedehuala11
ለጓድ ፕሬዚዳንት መንግስቱ ኃ/ማርያምና ለኩባ ፕሬዝዳንት ፊደል ካስትሮ ተማሪዎች በመስቀል አደባባይ ትርዕይታቸው ባቀረቡበት ወቅት ፣ አዲስ አበባ ፤ መስከረም 1971 ዓ.ም Students performed for President Mengistu Hailemariam and Cuban President Fidel Castro at Meskel Square, Addis Abeba; in Sep 1978. #ታሪክን_ወደኋላ#TariknWedehuala#addisababa youtube.com/@tariknwedehuala11
ወታደራዊው የደርግ መንግሥት ስልጣን ከያዘ ከቀናቶች በኋላ የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች በዩኒቨርስቲው የግቢ አጥር ላይ መፈክሮቻቸውን በመስቀል የተቃውሞ ሰልፍ በወጡበት ወቅት ፤ መስከረም 16 ቀን 1967 ዓ.ም ⩩ ተማሪዎቹ ከያዟቸው የመፈክር ፅሁፎች መካከል:- ➺ የብሔሮች እኩልነት ይኑር ! ➺ የኦምሃጀርን ግድያ እናወግዛለን ! ➺ መሠረታዊ የሕዝብ መብቶች ይከበሩ ! ➺ ከአሜሪካና እንግሊዝ ያለን ግንኘነት በፍጥነት ይቋረጥ ! ➺ No To Army Yes To People ! ➺ Provisional Popular Government Or The People ! ➺ የፖለቲካ እስረኞች ያለጊዜ ገደብና ልዩነት ይፈቱ ! ➺ ጊዜያዊ ሕዝባዊ መንግሥት አሁኑኑ ይቋቋም ! በተጨማሪ ከመፈክሮች መሃል የሁለቱ የዩኒቨርስቲ ተማሪዎች ማለትም የጥላሁን ግዛው እና የዋለልኝ መኮንን ፎቶግራፍ ይዘው በመውጣት የተቃውሞ ድምፃቸውን አስተላልፈዋል። #ታሪክን_ወደኋላ#TariknWedehuala#Ethiopia youtube.com/@tariknwedehuala11
የቀድሞው የሃገረ ሊቢያ መሪ ሞአመር አል ጋዳፊ 19ኛው የአፍሪካ አንድነት ድርጅት የመሪዎች ጉባኤ በአዲስ አበባ በተዘጋጀበት ወቅት ከጠባቂዎች ጋር ሆነው ወደ ስብሰባው አዳራሽ ሲገቡ ይታያሉ ፤ ግንቦት 29 ቀን 1975 ዓ.ም Former Libyan President Muammar al-Gaddafi, enters the hall with bodyguards during the 19th Summit of the Organization of African Unity (OAU) in Addis Ababa; June 4, 1983. #ታሪክን_ወደኋላ#TariknWedehuala#Ethiopia youtube.com/@tariknwedehuala11
አትሌት ሻምበል ማሞ ወልዴ ፣ አትሌት ሻምበል አበበ ቢቂላ እና የኢትዮጵያ ቀይ መስቀል ማህበር ዋና ፀሐፊ እና የኢትዮጵያ አትሌቲክስ አሰልጣኝ ኦኒ ኒስካነን ፤ Athlete Shambel Mamo Wolde, Athlete Shambel Abebe Bikila & Ethiopian Red Cross Society Secretary General & Ethiopian Athletics Coach Oni Niskanen. #ታሪክን_ወደኋላ#TariknWedehuala#Ethiopia youtube.com/@tariknwedehuala11
ራስ ኃይሉ ተክለሃይማኖት የጎጃም ገዢ ፤ በአዲስ አበባ ከተማ ከሚገኘው መኖሪያ ቤታቸው ደጃፍ ላይ ቆመው ይታያሉ ፤ በወርሃ ነሐሴ 1928 ዓ.ም Ras Hailu Teklehaimanot, the governor of Gojjam, is seen standing at the door of his residence in Addis Ababa, in August 1936. #ታሪክን_ወደኋላ#TariknWedehuala#Ethiopia youtube.com/@tariknwedehuala11
የፋሺስት ኢጣልያን ወታደሮች በድሬዳዋ ከተማ የሚገኘው (የሠላም አዳራሽ) ቤተመንግሥት ውስጥ በሚገቡበት ወቅት ፤ በወርሃ ግንቦት 1928 ዓ.ም Fascist Italian soldiers entering the (Peace Hall) palace in Dire Dawa city; in May 1936. #ታሪክን_ወደኋላ#TariknWedehuala#DireDawa youtube.com/@tariknwedehuala11
የአፍሪካ እግር ኳስ ኮንፌዴሬሽን ፕሬዝዳንት አቶ ይድነቃቸው ተሠማ ከቡርኪናፋሶ ፕሬዚዳንት ቶማስ ሳንካራ ጋር ፤ CAF, President Mr. Yidnekachew Tessema, with the President of Burkina Faso, Thomas Sankara; #ታሪክን_ወደኋላ#TariknWedehuala#Ethiopia youtube.com/@tariknwedehuala11