TGINSIGHT CHAT
በረካ☕️
@minina_ma
Booksበረካ ☕ እዚህ Channel ላይ ያስተምራሉ ያዝናናሉ ብለን የምናስባቸውን 🎯 መፅሀፎች 🎯ተከታታይ ልቦለድ 🎯ግጥም 🎯ፍልስፍና 🎯ምክር የተለያዩ PDF መፅሐፍት እንደፍላጎቶ አሉ https://t.me/abolbere
Recent posts
Page 1 of 34 · 398 posts
Posted 22 days ago
እውነት እናውራ ካልክ "በል" ስልህ.. ወዳኝ ነው "ተው" ስልህ..ቀንታ ነው . ባልክበት አንደበት ዝም ስል "ንቃኝ ነው ብትል ምን አለበት..?
Posted 23 days ago
"ዝም ስትል ....ሁሉም ጥፋተኛ ያደርጉሀል"
Posted 23 days ago
ሰዎችን የምንወዳቸው ትክክለኛ ማንነታቸውን አይተን ሳይሆን እኛ ጭንቅላት ውስጥ ስለነሱ የፈጠርነውን ፍፁም ምስል አምነን ነው... ብዙ ጊዜ የምታለቅሰው ላጣኸው ሰው ሳይሆን ይሆናል ብለን ለገመትከው ግን ላልሆነው ምናባዊ ማንነቱ ነው .... ያፈቀርነው ሰውን ሳይሆን የራሳችንን ተስፋ ነው
Posted 24 days ago
"እናቴ" ..."አቤት" "ጥሎኝ በመሄዱ አዝኛለው" "ሰው አይደለ ..ሰው ደግሞ ሸንበቆ ነው ተደገፍኩበት ስትይ ባላሰብሽው ሰዐት ተሰብሮ ይወጋሻል ያደማሻል" "እሱ ታቦቴ እኔ ጽላቱ ሆኜ በልቡ ያደርኩ አንድ መቅደስ እንደሆንን እንጂ መች ሰው መሆኑን አስቤው አውቅና".... "ይሁን ሰው ሲያጠፋ ነው ይበልጥ የሚማረው ትምህርትሽ ነው"...አለቺኝ
Posted 26 days ago
ልብ የሚወደው ላይ ለመቁረጥ ጊዜ የሚፈልግ ነገር ሆኖብን ነው እንጂ አለመፈለጋችን ሳይገባን ቀርቶ አይደለም...የማይፈልግ ሰው ግዴታ መናገር አይጠበቅበትም ...ተግባሩ ምስክር ነው. ስትደውሉ አያነሳም... መልዕክት ስትልኩ አይመልስም.... ሁሌ ለእናንተ አይመቸውም እናንተም እዛ ሰው ህይወት ላይ ምንም ቦታ የላችሁም.... ዝም ያልነው ጨርሰንም ያልሄድነው ያወቅነውን ነገር ለልብ አስረድቶ እንዲቆርጥ ማድረግ ጊዜ የሚፈልግ ጉዳይ ሆኖብን ነው✌️
Posted 27 days ago
ቀን ሳይጨልም በፊት እልፍ ወዳጅ ነበረኝ በልቦናው ንቆ ባፉ ያከበረኝ ጥርሱን እየሰጠ ልቡን የነፈገኝ ወዳጅ ሞልቶን ነበር የዛሬን አያድርገኝ ዛሬ ቀን ጨልሞ እደገፈው ስሻ አንድ ምርኩዝ ጠፋ ከውድቀት መነሻ
Posted May 3
Do u remember ...the word.."ተዉት አልቅሶ ሲደክመው ዝም ይላል.... ያኔም ሲደክመን ነው ዝም ያልነው..and also ዛሬም
Posted May 2
የዘዉትር ጸሎቴን ሳደርስ *ነአኩተከን* በስሟ ደግሜ, *እግዚኦታን* ምለምነዉ በሷ ለመፈቀር እንጂ በየትኛዉ ቀን ለነፍሴ ምህረትን ጥየቃ ከደጁ ቀርቤ አዉቅና? ከ አምላክ ቤት ቀርቤ ስሟን እያነሳዉ ለሷ የጸለይኳቸዉን ጸሎቶች ለራሴ ጸልዬ ቢሆን, እሷን እንዲሰጠኝ ብዬ ደብር እየቀያየርኩ የተሳልኳቸዉን ስዕለቶች ለህይወቴ ተስዬ ቢሆን ይህን ጊዜ ሀጥያቴ ተሰርዮልኝ የእግዜሩ ተመራጭ ልጅና የፃድቃን ተምሳሌት አልሆንም ነበር? : የስከዛሬዉ ጰሎት እና ስዕለት ያላደከመኝ እኔ ዛሬም ከሷ እንዲያጣምረኝ, በሷ እንዲያስፈቅረኝ ስል ምዕመኑ ለነፍሱ ማደሻ እሚጾመዉን ጾም እሷን ስጠኝ እያልኩ ጾሜ እሰግዳለሁ! (ይህም ፍቅር ነዉ እንግዲ.) እግዚኦ ለሷ..!!
Posted Apr 30
አንድ ቀን... እነዛ አዝግ መልዕክቶቼ ...እነዛ ደደብ ጥያቄዎቼ እና እውር ፍቅሬ ይናፍቁሀል!!!
Posted Apr 30
አለው ብለው ስንቶች ከዱን መስለው የሚወዱን ሳንጠራቸው አቤት ብለው ይሄዳሉ ተደብቀው ......
Posted Apr 30
ከህይወቴ ያስወጣኋቸው ሰዎች ሁሉ የጠላኋቸው አይደሉም.... but honestly ...it's not always about hate. አንዳንድ ጊዜ መንገዳችሁ ይለያያል ፍላጎታችሁ ይጋጫል no hard feelings ,just different paths በሰላም መለያየት እና wish u good luck ብሎ መራቅ ትልቅ ብስለት ነው። choosing yourself is never a crime.
Posted Apr 29
ውዴ እንደሊባኖስ እንዳማረው ዝግባ ስር ሰዶ መውደድሽ ከልቤ ሲገባ መች ታወቀኝ እና እንደውሀ አሳንፎ ሲወስደው ያንቺ ፍቅር ልቤን ከኔ ቀዝፎ✌️❤️🤌 ንጉሰ ነገስት TEDDY AFRO በመስኮቱ ..Track 11