@borkena · Post #6121 · 04/06/2026, 04:26 PM
ከሃምሳ በላይ ሰዎች በምስራቅ ሸዋ ወለንጪቲ አካባቢ ታፍነው መወሰዳቸው ፤ የኢራን ወታደራዊ አዛዥ በአየር ጥቃት መገደላቸው ፤ የሆርሙዝ ሰርጥ መዘጋት በኢትዮጵያ የማዳበሪያ ስርጭት ላይ መስተጓጎል ፈጥሯል መባሉ እና ሌሎች ዜናዎች https://youtu.be/aQru1i9kkvA#Ethiopia#news#EthiopianNews#straitofhormuz#abduction#oromia