TGTGInsighttelegram intelligenceLIVE / telegram public index
Post content
Post content
❗️ምዕራባውያን ሩሲያ ላይ ችግር ለመፍጠር ቢሞክሩም ፤ሩሲያ የልማት ፕሮጀክቶቿን ለማስኬድ የምትፈልጋቸው ሀብቶች አሏት ፤ ሲሉ ፕሬዝዳንት ቭላድሚር ፑቲን የስትራቴጂክ ልማት እና ብሄራዊ ፕሮጀክቶች ምክር ስብሰባ ላይ አረጋግጠዋል። ስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ👉@sputnik_ethiopia