TGTGInsighttelegram intelligenceLIVE / telegram public index
Post content
Post content
Вячеслав Куприянов УРОК ПЕНИЯ Человек изобрел клетку прежде чем крылья В клетках поют крылатые о свободе полета Перед клетками поют бескрылые о справедливости клеток «ЖИЗНЬ ИДЕТ». Советский писатель, 1982 ቪችስላቭ ኩፕሪያኖቭ ትምህርተ ዝማሬ ከሁሉ አስቀድሞ ሣይኾን አክናፋትን ሰው ተከለ ጎጆን ፡ ጎጆው ውስጥም ያሉት ባለአክናፋት እንብረር በማለት ስለነፃነት ይዘምሩ ጀመር ። ከጎጆው ፊት ለፊት የተኮለኮሉት አክናፋት አልባዎች ስለፍትህ ቆመው ይዘምሩ ነበር ። «ህይወት ይሄዳል» የሶቪየት ደራሲ1982 ንጉሤ ካሣዬ ወልደ ሚካኤል 2024