TGTGInsighttelegram intelligenceLIVE / telegram public index
← Russia&Ethiopia Россия и Эфиопия
Russia&Ethiopia Россия и Эфиопия avatar

TGINSIGHT POST

Post #2284

@fsbpre

Russia&Ethiopia Россия и Эфиопия

Views81Post view count
PostedAug 2208/22/2025, 07:55 AM
Post content

Post content

የኢትዮጵያ ማርችንግ ባንድ ቡድን በሩሲያ የኢፌዴሪ መከላከያ ሠራዊት ነሃሴ 15 ቀን 2017 ዓ.ም ወደ ሩሲያ ያቀናው የኢትዮጵያ ማርችንግ ባንድ ቡድን ከሌሎች ሀገራት የማርችንግ ባንድ ቡድኖች ጋር በመሆን ልምምድ በማድረግ ላይ ይገኛል። የኢፌዴሪ መከላከያ ሠራዊት ድረ-ገፅ https://dfmc.mod.gov.et/ የኢፌዴሪ መከላከያ ሠራዊት ዩቲዩብ https://youtube.com/@fdredefenseforce-9629?si=Av-sDKCopw1FfTW2 የኢፌዴሪ መከላከያ ሠራዊት ቴሌግራም https://t.me/+E_EOiTY9eq85ODI0 የኢፌዴሪ መከላከያ ሠራዊት ፌስቡክ https://www.facebook.com/fdredefense.official