TGTGInsighttelegram intelligenceLIVE / telegram public index
← OnePlus Guide

TGINSIGHT SIMILAR POSTS

Trouver du contenu similaire

Chaîne source @OnePlusGuide · Post #3183 · 4 oct.

🔻ECCO I DISPOSITIVI CHE RICEVERANNO OXYGENOS 12 E RELATIVE BETA🔻 #OOS#NEWS#S Dopo mesi di speculazioni, ecco una lista UFFICIALE dei dispositivi che riceveranno OxygenOS 12: • OnePlus Nord 2 5G • OnePlus 9 Pro • OnePlus 9 • OnePlus Nord CE 5G • OnePlus 8T • OnePlus Nord • OnePlus 8 Pro • OnePlus 8 • OnePlus 7T Pro • OnePlus 7T • OnePlus 7 Pro • OnePlus 7 Pierre — Il nostro canale 👉🏻@oneplusguide I nostri gruppi 👉🏻@oneplusitcommunity

Hashtags

Résultats

8,483 posts similaires trouvés

Recherche globale générale

Borkena

@borkena · Post #5724 · 14/01/2026 04:43

የኢትዮ ቴሌኮም ሠራተኞች በምዕራብ ወለጋ መታገታቸውን ስማቸው እንዳይጠቀስ የጠየቁ የኢትዮ ቴሌኮም ባለስልጣን ገለፁ https://shorturl.at/7CxWZ#Ethiopia#news#Wellega#Wollega#Oromia

Reuters: World

@reutersworldchannel · Post #149389 · 15/10/2021 02:16

Microsoft to shut down LinkedIn in China Microsoft is shutting down LinkedIn in China nearly seven years after its launch and will replace it with a stripped-down version of the platform that will focus only on jobs. #LinkedIn#China#Microsoft#News#Reuters Subscribe: http://smarturl.it/reuterssubscribe Reuters brings you the latest business, finance and breaking news video from around the globe. Our reputation for accuracy and impartiality is unparalleled. Get the latest news on: http://reuters.com/ Follow Reuters on Facebook: https://www.facebook.com/Reuters Follow Reuters on Twitter: https://twitter.com/Reuters Follow Reuters on Instagram: https://www.instagram.com/reuters/?hl=en ➖@reutersworldchannel➖

Borkena

@borkena · Post #5844 · 24/02/2026 16:31

ባለስልጣኑ የአዲስ ስታንዳርድ ሚዲያ ፍቃድን ሰረዘ። በቅርቡ የተሾሙት የተቋሙ ዳይሬክተር ሀይማኖት ዘለቀ በአንድ ወር ጊዜ ውስጥ ሁለተኛውን ሚዲያ ዘግተዋል። የአዲስ ስታንዳርድ የበየነ-መረብ መገናኛ ብዙኃን የሥራ ፈቃድ መታገዱን የኢትዮጵያ መገናኛ ብዙኃን ባለሥልጣን ዛሬ ባወጣው መግለጫ ይፋ አድርጓል። የኢትዮጵያ መገናኛ ብዙኃን ባለሥልጣን በዚሁ መግለጫው፣ ከአዲስ ስታንዳርድ የበየነ-መረብ መገናኛ ብዙኃን ጋር የነበረው የምዝገባ ምስክር ወረቀት ከዛሬ የካቲት 17 ቀን 2018 ዓ.ም ጀምሮ በይፋ መሰረዙን አስታውቋል። ባለሥልጣኑ የሚዲያውን ፍቃድ የነጠቀበት ምክንያት ተቋሙ የሚዲያ ሥነ-ምግባርንና የኢትዮጵያ ሕጎችን የጣሱ ዘገባዎችን በተደጋጋሚ ሲያሰራጭ በመቆየቱ ነው ብሏል። ከዚህ ባለፈም የሀገርንና የሕዝብን ብሔራዊ ጥቅም አደጋ ላይ የሚጥሉ ዘገባዎችን ሲያቀርብ እንደነበር ባለሥልጣኑ በሬጉላቶሪ ሥራው ማረጋገጡን አስታውቋል። የሚዲያ ተቋሙ ከስህተቱ እንዲታረም በተደጋጋሚ ምክር፣ ማሳሰቢያና ማስጠንቀቂያ ቢሰጠውም፣ ለመታረም ፈቃደኛ ሳይሆን ቀርቷል ሲል ገልጿል። ባለስልጣኑ ውሳኔው የተላለፈው በመገናኛ ብዙኃን አዋጁ መሠረት መሆኑን ጠቁሞ፤ ከዛሬ የካቲት 17 ቀን 2018 ዓ.ም ጀምሮ አዲስ ስታንዳርድ ምንም ዓይነት የሚዲያ ፈቃድና እውቅና እንደሌለው ለሁሉም አካል አሳውቋል። የኢትዮጵያ መገናኛ ብዙኃን ባለሥልጣን በቅርቡ ዋዜማ ሬድዮ ላይ በተመሳሳይ ውንጀላ ተመሳሳይ እርምጃ መውሰዱ ይታወቃል። #Ethiopia#AddisAbaba#EthiopianMediaAuthority#Ethiopiannews#news#ዜና

Borkena

@borkena · Post #5831 · 23/02/2026 10:38

በቅርቡ ኤርትራ የነበሩት የሳዑዲአረቢያ ባለስልጣን በድጋሚ ወደ አዲስአበባ መጡ። የኢትዮጵያ እና የሳዑዲ ባለስልጣናት አንድ ወር ባልሞላ ጊዜ ውስጥ ለሶስተኛ ጊዜ ተገናኝተዋል። ባለፈው ሳምንት ወደ አስመራ ተጉዘው ከፕሬዝዳንት ኢሳያስ አፈወርቂ ጋር የተወያዩት የሳውዲ አረብያ ምክትል የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ልዑል ፋይሰል ቢን ፋርሐን ዛሬ አዲስአበባ ገብተዋል። ሚኒስተሩ ዛሬ ረፋድ ላይ ከዶክተር ጌድዮን ጢምትዮስ ጋር መምከራቸው ተገልጿል። አንድ ወር ባልሞላ ጊዜ ውስጥ ከአዲስአበባ እና በሪያድ መካከል ውይይት ሲደረግ ይህ ለሶስተኛ ጊዜ ነው። ከሶስት ሳምንት በፊት ዶክተር ጌድዮን ወደ ሳዑዲዓረቢያ ተጉዘው ከጂዳ ሚኒስትሮች ጋርም በቀጠናዊ ጉዳዮች ላይ መክረዋል። በተመሳሳይ ከአንድ ሳምንት በፊት የሳውዲ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አዲስአበባ መጥተው ከጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አሕመድ ጋር ተወያይተዋል። ዛሬ ደግሞ ምክትል ውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ፋርሐን አዲስአበባ ገብተዋል ተብሏል። የከፍተኛ ባለስልጣናቱ የዛሬው ውይይት ረዥም ዘመናትን ያስቆጠረውን የሁለቱ ሀገራት ጠንካራ ግንኙነት ይበልጥ ማጠናከር በሚቻልባቸው ጉዳዮች ዙሪያ ማተኮሩም ተጠቁሟል፡፡ በተጨማሪም በሁለቱ ሀገራት የጋራ ጥቅም ላይ በተመሰረቱ ቀጣናዊ የሰላምና ጸጥታ ጉዳዮች ላይ ተወያይተዋል ነው የተባለው፡፡ ነገርግን የባለስልጣኑ ተደጋጋሚ ጉብኝት የቀጠናው ትኩሳት ከመቸውም ጊዜ በላይ መጨመሩን የሚያሳይ ተደርጎ ተወስዷል። #Ethiopia#AddisAbaba#EthiopiaSaudiArabia#Ethiopiannews#news#ዜና

Reuters: World

@reutersworldchannel · Post #149452 · 16/10/2021 12:42

U.S. offers to pay relatives of Kabul drone victims The U.S. government offered to pay compensation to the relatives of 10 people who were killed in a botched U.S. drone attack in Kabul, Afghanistan. It also will help the victims' family members who wish to relocate to the United States #News#Reuters#Kabul#Afghanistan#DroneAttack Subscribe: http://smarturl.it/reuterssubscribe Reuters brings you the latest business, finance and breaking news video from around the globe. Our reputation for accuracy and impartiality is unparalleled. Get the latest news on: http://reuters.com/ Follow Reuters on Facebook: https://www.facebook.com/Reuters Follow Reuters on Twitter: https://twitter.com/Reuters Follow Reuters on Instagram: https://www.instagram.com/reuters/?hl=en ➖@reutersworldchannel➖

Borkena

@borkena · Post #5933 · 05/03/2026 15:57

ሼህ ኢብራሂም ቱፋ ለኢራን ያላቸውን ድጋፍ ገለጹ ፤ ኢህአፓ የፖለቲካ እስረኞች ያሉበት ሁኔታ አሳሳቢ ነው ማለቱ እና ሌሎች ዜናዎች፡፡ https://youtu.be/u7q5qcmgbmo#Ethiopia#news#Iran#IbrahimTufa#EPRP#NEBE

12•••50•••100•••150•••200•••250•••300•••350•••400•••450•••500•••550•••600•••640641642643644•••650•••700•••706707