TGTGInsighttelegram intelligenceLIVE / telegram public index
← #HaSab
#HaSab avatar

TGINSIGHT POST

Post #114

@Hasab_2016

#HaSab

ዕይታዎች400የዕይታ ቁጥር
ታትሟልኦገስ 1919/08/2024 07:33 ጥዋት
ይዘት

የልጥፍ ይዘት

ፍርሃታችሁን ድፈሩት! ማድረግ የምትፈልጉትን ማድረግ እስኪሳን የሚቆጣጠር ፍርሃት ጤናማ ነው ብዬ አላምንም። በዘርፉ ያጠኑ ባለሞያዎች በዚህ ጉዳይ ብዙ የሚሉት ያለ ይመስለኛል። እኔ ላብቃ! ሎኦ ፔኢቴ