TGTGInsighttelegram intelligenceLIVE / telegram public index
ይዘት
የልጥፍ ይዘት
የሁለት ፕሬዚዳንቶች ወግ የእናት ክለባችን Rotary Club of Addis Ababa 2024/25 ፕሬዚደንት ሮታሪያን ዶ/ር ካሊፋ ጋር በቢሾፍቱ ኢስት ጌት ሆቴል ያስቀረነው ምስል🤗 ታሪክ ተጋርተናል እና እዚህ ጋር ይቀመጥ በነገራችን ላይ የአዲስ አበባ ሮታሪ ክለብ በኢትዮጵያ የመጀመርያው እና ለ70 አመት የዘለቀ አንጋፋ ክለብ ነው። የኩሪፍቱ ሮትራክት ክለብ ፤ ይህ ክለብ እናት ክለባችን በመሆኑ እንኮራለን🔥 ስለ ክለባችን የበለጠ ለማወቅ👇 https://t.me/rac_kuriftu