TGTGInsighttelegram intelligenceLIVE / telegram public index
← #HaSab
#HaSab avatar

TGINSIGHT POST

Post #173

@Hasab_2016

#HaSab

ዕይታዎች598የዕይታ ቁጥር
ታትሟልጁላይ 3030/07/2025 10:35 ጥዋት
ይዘት

የልጥፍ ይዘት

ትንሽዬ ጓሮ ያለው ቤት የሚኖሩ ቤተሰቦች ያሏችሁ Consider Having Poultry farm as a retirement hobby for your parents. የዶሮ እርባታ በ small scale በጣም ቀለል ያለ ነው። በእየለቱ የሚያርጓት ትንሽዬ ስራ ይሰጣቸዋል። መኖ መጥኖ መስጠት ቤቱን ማጽዳት ፣ ከVet ጋር መወያየት ፣ መድሃኒት እና ክትባት በቀጠሮ እንደተሰጠ ማደጋገጥ እንቁላል መሰብሰበብ፣ ለቤት የሚሆነውን አስቀርቶ ወስዶ መሸጥ። እኝህ እንቅስቃሴዎች ቤት ውስጥ ከመቀመጥ ድብርት እና እንቅስቃሴ ካለማድረግ ከሚመጡ በሽታዎች በመጠኑም ቢሆን ይጠብቃቸዋል። ደግሞ የሆነ ስለሚያሰሩት ነገር ሲያወሩ ደስሰ ይላሉ። Here አከራዮቼ እንዴት ደስ የሚሉ ጥንዶች እንደሆኑ። They keep there farm as a pet shelter even if its a poultry farm. ለፋርማቸው የሚሆነውን በጠዋት ተነስተው ሲከውኑ እንዴት ደስ እንደሚሉ። ግድ የለም Take them as a role model እና ስድት ያለች መጠነኛ የዶሮ እርባታ ከጓሯቸው አዘጋጁላቸው። You will thank me latter and ofc I will give you a free advice how to start. Good day💙 @campus_voice_2016