TGTGInsighttelegram intelligenceLIVE / telegram public index
ይዘት
የልጥፍ ይዘት
በገጠር ከተሞቿ የተሟላ የእንስሳት ህክምና የሚሰጥባት ፣ ወረዳ ያለ ሀኪም በደስተኝነት ስራውን የሚሰራባት ፣ በቁጥር የበዛ ብቻ ሳይሆን ምርቱ የሚትረፈረፍ አርብቶ አደር ያላት ሀገር እንድናይ እንማልዳለን! ከከተማ ውጪ ያለችው ኢትዮጵያ ገና ብዙ የሚገባትን ያላገኘች ነች! ገና ያልተነካ ፣ ብዙ የሚጠበቅበት ዘርፍ ግብርና ነው!💙 its your እጩ የእንስሳት ሀኪም🤗 https://t.me/Hasab_2016