TGTGInsighttelegram intelligenceLIVE / telegram public index
← #HaSab
#HaSab avatar

TGINSIGHT POST

Post #36

@Hasab_2016

#HaSab

ዕይታዎች51የዕይታ ቁጥር
ታትሟልዲሴም 2525/12/2023 07:42 ከሰዓት
ይዘት

የልጥፍ ይዘት

#አንረሳሽም በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የእንስሳት ህክምና እና ግብርና ኮሌጅ የሁለተኛ አመት DVM ተማሪ የነበረች እህታችን ሳሮን ኤርሚያስን በማጣታችን ልባችን እጅጉን አዝኗል።💔 ለቤተሰቦቿ፣ ለጓደኞቿ ብሎም ለመላው የCVMA ማህበረሰብ መጽናናትን እንመኛለን። ነፍስ ይማር!