TGTGInsighttelegram intelligenceLIVE / telegram public index
← adsevanz

TGINSIGHT SIMILAR POSTS

Знайсці падобны кантэнт

Канал-крыніца @adsevanz · Post #2349 · 9 кра

Low pass в исполнении лучшего бомбера❤ #эксклюзив

Вынікі

Знойдзена 6 падобных паведамленняў

Пошук: #happyeaster

当前筛选 #happyeaster清除筛选

The Nigeria Centre for Disease Control and Prevention (NCDC) wishes you a joyful and peaceful Easter. ✝️ As we celebrate this season of hope, renewal, and new beginnings, we are reminded of the importance of protecting our health and the wellbeing of those around us. While you spend time with loved ones, remember to practice good hygiene, stay informed, and make choices that keep our communities safe.✅ May this Easter bring you renewed strength, happiness, and good health. Stay safe, stay informed, and enjoy the season. 🌿 #HappyEaster#StayHealthy#NCDCNigeria

የትንሣኤ በዓል የሕይወት አሸናፊነትና የጥሩነት መገለጫ ነው” - ፕሬዚዳንት ቭላድሚር ፑቲን ************ የሩሲያው ፕሬዚዳንት ቭላድሚር ፑቲን የክርስቶስን የትንሣኤ በዓል ለሚያከብሩ የኦርቶዶክስ ክርስቲያኖችና ለመላው የሩሲያ ሕዝብ የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላልፈዋል። ፕሬዝዳንቱ በመልዕክታቸው፣ ታላቁ የትንሣኤ በዓል በሚሊዮኖች የሚቆጠሩ ሰዎችን ልብ በእውነተኛ ደስታ፣ በሕይወት አሸናፊነት እንዲሁም በፍቅርና በፍትህ ድል አድራጊነት እንደሚሞላ ገልጸዋል። በዓሉ ሕዝቡን ከቆዩት የቀድሞ አባቶች ወጎችና መንፈሳዊ እሴቶች ጋር የሚያስተሳስር ታላቅ ዕለት መሆኑንም አክለዋል። የሩሲያ ኦርቶዶክስ ቤተ ክርስቲያንና ሌሎች የክርስትና እምነት ተከታዮች ታሪካዊና ባህላዊ ቅርሶችን በመጠበቅ፣ የቤተሰብን ተቋም በማጠናከርና ወጣቱን ትውልድ በትክክለኛ ሥነ-ምግባር በማነጽ ረገድ የሚጫወቱትን አርዓያነት ያለው ሚና ፕሬዚዳንቱ አድንቀዋል። በተለይም ሃይማኖታዊ ተቋማት ከመንግሥት አካላት ጋር በመቀናጀት ለሀገራዊ አንድነት፣ ለሃይማኖቶች የጋራ ውይይት እንዲሁም በወታደራዊ ዘመቻ ላይ ለሚገኙ ዜጎችና ለቤተሰቦቻቸው እያደረጉት ያለው ድጋፍ የሚደነቅ መሆኑን ጠቁመዋል። ፕሬዚዳንት ፑቲን ለመላው ሕዝብ መልካም ጤንነትን እና ብልጽግናን በመመኘት፣ በዓሉ የሰላምና የደስታ እንዲሆንላቸው መልካም ምኞታቸውን አስተላልፈዋል። #Russia#Orthodox#Easter#VladimirPutin#Goodwill#HappyEaster