TGTGInsighttelegram intelligenceLIVE / telegram public index
← adsevanz

TGINSIGHT SIMILAR POSTS

Знайсці падобны кантэнт

Канал-крыніца @adsevanz · Post #2349 · 9 кра

Low pass в исполнении лучшего бомбера❤ #эксклюзив

Вынікі

Знойдзена 2 падобных паведамленняў

Пошук: #pmo

当前筛选 #pmo清除筛选

ኢትዮጵያና ቡሩንዲ በመደመር መንፈስ ለብልፅግና ጉዟቸው መሠረት የሚጥሉ ስምምነቶችን ተፈራረሙ ************ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) እና የቡሩንዲው ፕሬዝዳንት ኢቫሪስቴ ንድያይሺሚዬ በሁለቱ ሀገራት መካከል የተለያዩ የመግባቢያ ስምምነቶች ልውውጥ ላይ ታድመዋል። በመከላከያ፣ በጤና፣ በትምህርት፣ በውሃና ኢነርጂ፣ በግብርና ፣ በንግድ ፣ በዲጂታል መታወቂያ እና በቱሪዝም ዘርፎች የተፈረሙት እነዚህ ሁሉን አቀፍ ስምምነቶች ለቀጣናዊ ዘላቂ ልማት ያለውን የጋራ ቁርጠኝነት በይፋ የሚያረጋግጡ ናቸው። እነዚህ የመግባቢያ ስምምነቶች የሁለቱን ሀገራት ሰፊ አቅም በመደመር ወደ ብልፅግና ለምናደርገው የጋራ ጉዞ መሠረት የሚጥሉ መሆናቸውን የጠቅላይ ሚኒስትር ጽህፈት ቤት አስታውቋል። #EBC#PMO#Ethiopia#Burundi#diplomacy