TGTGInsighttelegram intelligenceLIVE / telegram public index
← adsevanz

TGINSIGHT SIMILAR POSTS

Знайсці падобны кантэнт

Канал-крыніца @adsevanz · Post #2349 · 9 кра

Low pass в исполнении лучшего бомбера❤ #эксклюзив

Вынікі

Знойдзена 41 падобных паведамленняў

Пошук: #redsea

当前筛选 #redsea清除筛选

ቀይ ባሕርና የኢትዮጵያ ሉዓላዊነት - የሀገር ጉዳይ ዛሬ ምሽት 3 ሰዓት በኢቲቪ ዜና ቻናል እና በኢቢሲ ዶትስትሪም አማራጮቻችን ይጠብቁን! Ethiopian Broadcasting Corporation #EBC#ebcdotstream#Redsea

አድማስን ፍለጋ፦ የመላ ኢትዮጵያውያን የጋራ አጀንዳ!! ***************** የባህር በር ለአንድ ሀገር መተንፈሻ ሳንባ ነው። ሳንባው የታፈነ ሰው በሩጫ ተወዳድሮ ሊያሸንፍ እንደማይችል ሁሉ ኢትዮጵያም ዛሬ ዛሬ በየገበያው የምናየው የሸቀጦች ዋጋ መናር፣ የሎጂስቲክስ መጓተትና የኑሮ ውድነት ሰንሰለቱ ሲመረመር መጨረሻው የሚገናኘው ከባህር መራቃችን እና መታነቃችን ጋር ነው። በመሆኑም የባህር በር ፍለጋው የጥቂቶች አጀንዳ ሳይሆን የመላው ኢትዮጵያውያን የፍትህ ጥሪ ነው። በአዶኒያስ ወልደአረጋይ #Ethiopia#SeaAccess#RedSea#EBC https://web.facebook.com/EBCzena/posts/pfbid07A7EMTS2gbwxuea9kdbkBGNTynJeikQu7h7bLw28KQYk9joN5XN3fVymLgywL9SQl

ПапярэдняяСтаронка 1 з 4Наступная