@ashara_media · Post #47368 · 09.04.2026 г., 08:48
#UPDATE የድል መረጃ !! ከሰሞኑ በአፋብን ቴዎድሮስ ዕዝ በ4 ( አራት ) ቦታዎች ባደረገው የከበባ ድምሰሳ ውጊያ በአረመኔው አገዛዝ ሰራዊት ላይ ከባድ ሰብዓዊ እና ቁሳዊ ኪሳራ አድርሷል ። የ አዴት እና ጎንጅ ቆለላ 102ኛ ኮር ሁለት ከተማዎች ላይ ጠላትን በመደምሰስ ወታደራዊ እና ፖለቲካዊ ድል ተቀዳጄ። 1ኛ ሰሜን ጎጃም ዞን አዴት ከተማ የነበረ አንድ ሻለቃ ሙሉ በሙሉ ተደምስሷል። ጠላት ከ አንድ አመት በላይ ማዘዣ ጣቢያ በማድረግ ሲጠቀምበት የነበረው የአዴት ፖሊስ ጣቢያን በመቆጣጠር እና ጠላትን በመደምሰስ በርካታ የቡድን፣ የነፍስ ወከፍ መሳሪያ እና ተተኳሽ መማረክ ተችሏል። 159 የነፍስ ወከፍ መሳሪያ 14,800 የብሬን ተተኳሽ 14,984 የክላሽ ተተኳሽ ጠቅላላ ድምር = 27,784 61 የእጅ ቦንብ 221 የክላሽ ካዘና 05ኩንታል ከስክስ እና ሚሊታሪ 24 የደረት ትጥቅ 12 የወገብ ትጥቅ መማረክ ሲቻል። 97 ሚሊሻ 37 አድማ ብተና 22 መከላከያ በድምሩ 156 ጠላትን በመደምሰስ 07 ለጠላት አገልግሎት ሲሰጡ የነበሩ ተሽገርካሪዎችን በድጋሜ አገልግሎት እንዳይሰጡ ማድረግ ተችሏል። በዚሁ አዴት ከተማ አገዛዙ በግፍ ለዘመናት ፋኖን ትደግፋላችሁ በማለት ሲያሰቃያቸው የነበሩ 206 የግፍ እስረኞችን ማስለቀቅ ተችሏል። 2ኛ :-ሰሜን ጎጃም ዞን ጎንጅ ቆለላ ከተማ መሽጎ የነበረውን ጠላት መደምሰስ ተችሏል። ነበልባሎቹ 102ኛ ኮር በተመሳሳይ ስዓት ጎንጅ ቆለላ ወረዳ በመግባት 89 ሚኒሻ 24መከላከያ በድምሩ 103 የጠላት ሀይል በመደምሰስ :- 58 የነፍስ ወከፍ መሳሪያ እና 3480 ተቷኳሽ በመማረክ ታሪክ ሰርተዋል። በአጠቃላይ 102ኛ ኮር አዴት እና ጎንጅ ቆለላ በተደረገ ውጊያ 217 የነፍስ ወከፍ መሳራያ 31264 ተተኳሽ በመማረክ ታሪክን በእጁ ፅፏል። [[[ የደጋ ዳሞት ]]] ➡️በ27/07/2018 ዓ ም በአፋብን ቴዎድሮስ ዕዝ 109ኛ ኮር በደጋ ዳሞት በተሰራ ኦፕሬሽን የተገኙ ድሎች:- 1. የተደሰሰ የጠላት የሰው ሃይል=150 በአመራር ደረጃ መቶ አለቃ =01 ሻለቃ = 01 2. በህይወት የተማረከ የጠላት ሀይል =43 በአመራር ሌተናል ኮሮኔል =01 መቶ አለቃ = 01 3. ከጠላት የተማረኩ መሳርያዎች ሀ, ክላሽ =180 ለ,ብሬን =09 ሐ,ስናፐር=03 መ,ሽጉጥ 02 ሠ,የብሬን አፈሙዝ =03 ረ,የድሽቃ አፈሙዝ 01 ሰ,የድሽቃ ካዝና /የጥይት መያዣ 03 4.የድሽቃ ተተኳሽ =54 ሳጥን 5. የብሬን ተተኳሽ =94 አሰቃጥላ 6.የክላሽ ተተኳሽ =15 ሳጥን 7. f1 ቦንብ =72 ፍሬ 8. ጭስ ቦብ = 16ፍሬ 9. መኪና = 03 ➡️እሬሽን 1. ብስኩት 300 ካርቶን 2. ስኳር 25 ኩታል 3. ነዳጅ 02 ቤርሚል [[[[ የሰዴ ]]]]] በዚህ አውደ ውጊያም :- 1ኛ መሳሪያና ተተኳሽ ብሬን ~5 ክላሽ ~ l00 ቆመህ ጠብቀኝ ~ 17 የተበላሸ መሳሪያ ~ 7 የመገናኛ ሬድዮ ~ ዐ1 የወገብ ትጥቅ ~ 16 የክላሻ ካዘና ~140 ብስቶር የእጅ ቦንብ ~ 50 የብሬን ተተዃሽ - 20000 የክለሽ ተተኳሽ ~ 15000 መማረክ ተችሏል። 2ኛ ተሽከርካሪ Long bas የአመራር መኪና ~ 3 ፓትሮል ዳብል ጋቢና~ 4 አንሞላስ ~ 1 ሞተር ስይክል - 15 አፍ አስ አር-ዐ1 በድምሩ = ለጠላት አገልግሎት ሲሰጡ የነበሩ 09መኪና 15 ሞተር ሳይክል መማረክ ተችሏል። 3ኛ ሎጅስቲክ ጠላት ለሰራዊቱ ምግብና ሊጠቀምበት የነበረ 60 ኩንታል ጤፍ 10 ኩንታል ስኳር ዐ1 ኮንቲነር ዘይት መማረክ ተችሏል። 4ኛ በእጅ የተያዘ ምርኮኛ መከላከያ ~ o7 ከመካከላቸው አንድ መቶ አለቃ ማዕረግ ያለው ፍራ ኮማንዶ - 3 ፖሊስ ~ 5 ሚሊሽ ~ 10 ካድሬ ~4 በድምሩ 29 የጠላት ሀይል በነፍስ የተማረኩ ሲሆን ተገቢውን እንክብካቤ እየተደረገላቸው ይገኛል። 5ኛ የተደመሰሰ ጠላት 90 መከላከያ 22 ፍራ ኮማንዶ 55 ሚሊሻ ድምር 167 የጠላት ሀይልን በመደምሰስ ታሪክ መስራት ተችሏል። [[[[[በአጠቃላይ ]]]]]] አውደ ውጊያ የተደረገባቸው ቦታዎች :- 1/ አዴት 2/ ደጋ ዳሞት 3/ ሰዴ 4/ ጎንጂ ቆለላ የተገኙ ድሎች :- 1/ ፖለቲካዊ ድል 1.1/ ሰዴ ወረዳን ሙሉ በሙሉ መቆጣጠር ተችሏል 1.2/ ደጋ ዳሞት ወረዳን ሙሉ በሙሉ መቆጣጠር ተችሏል 3/ የአገዛዙን ፖለቲካዊ ዕቅድ ተዛብቷል 4/ የጠላት ፖለቲካዊ አመራሮች ከባድ የስነ ልቦና ስብራት ደርሶበት ወደ ደብረማርቆስ ፣ ፍኖተ ሰላም እና ባህርዳር ኮብልለዋል። 2/ ወታደራዊ ድል የተማረከ መሳሪያ :- 1/ ክላሽንኮቭ = 486 2/ ብሬን = 14 3/ ስናይፐር = 3 4/ የቃታ መሳሪያ = 66 ተተኳሽ :- 1/ የብሬን = 76,800 2/ የክላሽ = 40,484 3/ የዱሽቃ = 3240 ተማርኳል ። ድል ለጀግናው አማራ ድል ለጀግናው ፋኖ !!
Hashtags