Borkena
@borkena · Post #5876 · 02/27/2026, 10:14 AM
የሕዝብ መከራ እያደር መክበዱ አሳሳቢ ነው ሲል ትብብር ለኢትዮጵያ አንድነት አስታወቀ። መንግሥት ዜጎችን መጠበቅ ካልቻለ ሕዝብ ተደራጅቶ በሕጋዊ መንገድ ራሱን ይጠብቅ ብሏል። ሙሉ መግለጫው ከላይ ተያይዟል። #Ethiopia#AddisAababa#EPRP#Politics
TGINSIGHT SIMILAR POSTS
Source channel @StickerEdit · Post #5721 · Apr 29
Аниме: #БлюЛок Тип: #Авы