TGTGInsighttelegram intelligenceLIVE / telegram public index
← GZ学习频道

TGINSIGHT SIMILAR POSTS

Find similar content

Source channel @olddriverGDstudy · Post #12 · Mar 17

#语录 【关于cj中的曲线救国】 一定要好好对待每一段男女关系 要相信 一切都是最好的安排 我们要感恩生活中每一次不期而遇的温暖 做不成男女朋友 那就是要做炮友 渣男怎么了 渣男也有爱 虽然我们爱的比较短暂 直接 毕竟我是职业打针选手 有时候 要善于把痛点转化成卖点 dym来了又怎样 虽然不至于浴血奋战 但是可以曲线救国

Hashtags

Results

1 similar post found

Search: #observers

当前筛选 #observers清除筛选
EBC (Ethiopian Broadcasting Corporation)

@ebcnewsnow · Post #53908 · 04/23/2026, 04:27 PM

ምርጫውን ለመታዘብ 55 ድርጅቶች ተመዝግበዋል - ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ ************** ለ7ኛው ጠቅላላ ምርጫ የሚደረጉ የቅድመ ዝግጅት ሥራዎች በጥሩ ሁኔታ ላይ እንደሚገኙ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ አስታወቀ። የቦርዱ ሰብሳቢ ሜላትወርቅ ኃይሉ ለመገናኛ ብዙኃን በሰጡት መግለጫ፣ ዕጩዎችን እና መራጮችን የመመዝገብ፣ የፓርቲዎችን በጀት የማስተዳደር እና የምርጫ ክርክሮችን የማመቻቸት ሥራዎች በስኬት መከናወናቸውን ገልጸዋል። በመላ ኢትዮጵያ የመራጮች ትምህርት እንዲሰጡ ለ169 የሲቪል ማኅበረሰብ ድርጅቶች ፈቃድ የተሰጠ ሲሆን፣ ምርጫውን ለመታዘብ ደግሞ 55 ድርጅቶች ተመዝግበዋል። እስካሁን በብሔራዊ ደረጃ 7 የምርጫ ክርክሮች የተካሄዱ ሲሆን፣ በቀጣይ በክልል መገናኛ ብዙኃን ጭምር የሚተላለፉ ክርክሮች እንደሚቀጥሉ ታውቋል። ለዚህም ለፖለቲካ ፓርቲዎች የነፃ የአየር ሰዓት ድልድል ተደርጎ እየተሠራበት ይገኛል ብለዋል ሰብሳቢዋ። ለፖለቲካ ፓርቲዎች የሚደረገውን የገንዘብ ድጋፍ በተመለከተ እስካሁን 81 ሚሊዮን ብር ክፍያ መፈጸሙን ሰብሳቢዋ ጠቁመዋል። ምርጫውን ለመዘገብም ወደ 37 መገናኛ ብዙኃን ፈቃድ መውሰዳቸውንም ነው ሰብሳቢዋ የጠቀሱት። የዕጩዎች እና የመራጮች ምዝገባ በተያዘላቸው የጊዜ ሰሌዳ መሠረት በትክክል መከናወናቸው ተገልጿል። ምርጫ ቦርድ ቀጣይ የሥራ ምዕራፎችን ውጤታማ ለማድረግ ከሚመለከታቸው ባለድርሻ አካላት ጋር ያለውን ቅንጅት አጠናክሮ እንደሚቀጥልም ሰብሳቢዋ አረጋግጠዋል። በለሚ ታደሰ #Ethiopia#generalelections#Observers#VoterEducation#CSOs#PoliticalParties#NEBE#EBC