TGTGInsighttelegram intelligenceLIVE / telegram public index
← GZ学习频道

TGINSIGHT SIMILAR POSTS

Find similar content

Source channel @olddriverGDstudy · Post #13 · Mar 17

#秀哥语录 2020.12.27【撩妹模板】#撩妹#语录 告诉你们一个小秘密 没事多去逛逛有年轻漂亮老板娘的美甲店 不要问我为什么 小姐姐 我买几瓶指甲油送给喜欢的人 买好付完钱送给老板娘 你就是我喜欢的人 你可以直白的告诉老板娘 其实我已经关注你好久了 第一次见到你 就有种心跳的感觉 我已经好多次想进来了 就是不知道怎么和你搭讪 可是 你的身影实在挥之不去 我今天忍不住了 豁出去了 就想告诉你 我真的好喜欢你 能不能加个好友

Results

2 similar posts found

Search: #iamready

当前筛选 #iamready清除筛选
EBC (Ethiopian Broadcasting Corporation)

@ebcnewsnow · Post #53689 · 04/17/2026, 03:15 PM

የመራጮች ምዝገባ ሊጠናቀቅ የቀሩት 5 ቀናት ብቻ ናቸው ************** እስከ መያዝያ 14 ድረስ የተራዘመው የመራጮች ምዝገባ ሊጠናቀቅ የቀሩት 5 ቀናት ብቻ ናቸው። ያስታውሱ! የምርጫ ካርድዎ የዜግነት መብትዎን የሚጠቀሙበት መንገድ ነው። ዛሬ የምንወስደው የምርጫ ካርድ ለምንሻው ለውጥ እና ለምንመኘው እድገት ብቸኛው ሕጋዊ መሳሪያችን ነው። የሚወስዱት ካርድ ድምፅ የማግኘት መብት ብቻም ሳይሆን የአገርዎ ባለቤት መሆንዎን የሚያረጋግጡበት ታሪካዊ አጋጣሚም ጭምር ነው። የእርስዎ ካርድ ለሀገር ሰላም ለዲሞክራሲ ግንባታና ለወደፊት ተስፋችን የሚቀመጥ ጡብ ነው። አሁኑኑ ይመዝገቡ ነገን በካርድዎ ይቅረጹ! ሊጠናቀቅ የቀናት እድሜ ብቻ በቀረው የመራጮች ምዝገባ አሁኑኑ በሚቀርብዎ የምርጫ ጣቢያ በአካል በመገኘት ወይም የምርጫዬ መተግበሪያን በመጠቀም በዲጂታል አማራጭ በቀላሉ መመዝገብ ይችላሉ። ለመራጭነት፣ ምርጫዬ የሞባይል መተግበሪያን ● ከአፕ-ስቶር:- https://url-shortener.me/IHPC ወይም ● ከፕለይ-ስቶር https://url-shortener.me/IHPF ላይ በማውረድ፣ አሊያም ●በድረ-ገጽ አማራጭ https://url-shortener.me/IHPH በቀጥታ ራስዎ ይመዝግቡ! Ethiopian Broadcasting Corporation #EBC#election2026#Ethiopia#IAmReady

EBC (Ethiopian Broadcasting Corporation)

@ebcnewsnow · Post #53562 · 04/15/2026, 01:30 PM

እኛ ተመዝግበናል፤ እርስዎስ ለግንቦት 24ቱ ጠቅላላ ምርጫ ዝግጁ ነዎት? ******************** ምርጫ እርስዎ የሀገሪቱ የሥልጣን ምንጭ መሆንዎን በተግባር የሚያሳዩበት እና በነፃነት የመምረጥ መብትዎን በመጠቀም ሰብዓዊ ክብርዎንና ነፃነትዎን የሚያረጋግጡበት ትልቅ መድረክ ነው። አንድ ዜጋ በሰጠው ድምፅ የሀገሪቱን ዕጣ ፈንታ የመወሰን አቅም ይኖረዋል። እንደ ኢትዮጵያ በርካታ ብሔር ብሔረሰቦችና ፍላጎቶች ባሉባት ሀገር፣ ምርጫ ሁሉም ማኅበረሰቦች የየራሳቸው ድምፅና ተወካይ እንዲኖራቸው በማድረግ የጋራ ባለቤትነትን ይፈጥራል። ዴሞክራሲያዊ ምርጫ ባለበት ሥርዓት የግለሰብና የቡድን ነፃነት እንዲሁም ሐሳብን በነፃነት የመግለጽ መብቶች ይከበራሉ። ስለዚህ፣ የሀገርዎን ዕጣ ፈንታ ለመወሰን፣ የልማት አጀንዳዎችን ለማሳካት እና ለቀጣዩ ትውልድ ሰላማዊ ቅርስ ለማስተላለፍ ይህን ታሪካዊ ኃላፊነት ለመወጣት አሁኑኑ ተመዝግበው የምርጫ ካርድዎን ይውሰዱ! ሊጠናቀቅ የቀናት እድሜ ብቻ በቀረው የመራጮች ምዝገባ አሁኑኑ በሚቀርብዎ የምርጫ ጣቢያ በአካል በመገኘት ወይም የምርጫዬ መተግበሪያን በመጠቀም በዲጂታል አማራጭ በቀላሉ መመዝገብ ይችላሉ። ለመራጭነት፣ ምርጫዬ የሞባይል መተግበሪያን ● ከአፕ-ስቶር:- https://url-shortener.me/IHPC ወይም ● ከፕለይ-ስቶር https://url-shortener.me/IHPF ላይ በማውረድ፣ አሊያም ●በድረ-ገጽ አማራጭ https://url-shortener.me/IHPH በቀጥታ ራስዎ ይመዝግቡ! Ethiopian Broadcasting Corporation #EBC#election2026#Ethiopia#IAmReady