TGTGInsighttelegram intelligenceLIVE / telegram public index
← GZ学习频道

TGINSIGHT SIMILAR POSTS

Find similar content

Source channel @olddriverGDstudy · Post #13 · Mar 17

#秀哥语录 2020.12.27【撩妹模板】#撩妹#语录 告诉你们一个小秘密 没事多去逛逛有年轻漂亮老板娘的美甲店 不要问我为什么 小姐姐 我买几瓶指甲油送给喜欢的人 买好付完钱送给老板娘 你就是我喜欢的人 你可以直白的告诉老板娘 其实我已经关注你好久了 第一次见到你 就有种心跳的感觉 我已经好多次想进来了 就是不知道怎么和你搭讪 可是 你的身影实在挥之不去 我今天忍不住了 豁出去了 就想告诉你 我真的好喜欢你 能不能加个好友

Results

2 similar posts found

Search: #jobcreation

当前筛选 #jobcreation清除筛选
MyGov हिन्दी न्यूज डेस्क

@MyGovHindi · Post #7194 · 07/22/2024, 12:17 PM

भारत में रोजगार सृजन तेजी से बढ़ रहा है, लाखों नए अवसर सामने आ रहे हैं। वित्त वर्ष 2014-2023 में कुल 12.5 करोड़ नौकरियाँ पैदा हुईं, जो बढ़ते रोजगार परिदृश्य और देश के कार्यबल पर सकारात्मक प्रभाव को दर्शाती हैं। #EconomicGrowth #IndiaRising #JobCreation

EBC (Ethiopian Broadcasting Corporation)

@ebcnewsnow · Post #51832 · 02/20/2026, 07:36 AM

ከ18ሺህ ለሚልቁ የሀገር ውስጥና የውጭ ባለሃብቶች የኢንቨስትመንት ፈቃድ ተሰጠ **************** በተያዘው በጀት ዓመት ስድስት ወራት ከ18ሺህ ለሚልቁ የሀገር ውስጥና የውጭ ባለሃብቶች የኢንቨስትመንት ፈቃድ መሰጠቱን የኢትዮጵያ ኢንቨስትመንት ኮሚሽን አስታወቀ። የመደመር መንግሥት ኢትዮጵያን ተመራጭ የኢንቨስትመንት መዳረሻ ለማድረግ መሰረተ ልማት ከማሟላት ባለፈ የሚያሰራ የህግ ማዕቀፎችን በማዘጋጀት ለባለሃብቶች ምቹ ከባቢን ፈጥሯል። የኮሚሽኑ ምክትል ኮሚሽነር ዳጋቶ ኩምቤ እንደገለጹት ኢትዮጵያ በተለያዩ ዘርፎች መሰማራት ለሚፈልጉ ባለሀብቶች ተመራጭ መዳረሻ ሆናለች። የመደመር መንግሥት በዘርፉ መነቃቃትን ለመፍጠርና አቅም ያላቸው ኢንቨስተሮችን ለመሳብ የአሰራር ማሻሻያና የኢንቨስትመንት ማበረታቻዎች እየተገበረ መሆኑን ተናግረዋል። በዚህም በበጀት ዓመቱ ስድስት ወራት በፌዴራል ደረጃ ከአንድ ነጥብ አንድ ቢሊየን ዶላር በላይ በክልሎች ደግሞ ከ610 ቢሊየን ብር በላይ ካፒታል ላስመዘገቡ ከ18ሺህ በላይ የሀገር ወስጥና የውጭ ባለሀብቶች የኢንቨስትመንት ፈቃድ መሰጠቱን አመልክተዋል። የኢንቨስትመንት ፈቃድ የተሰጣቸው 17ሺህ 870 ባለሃብቶች በክልሎች እንዲሁም 245ቱ ደግሞ በፌዴራል ደረጃ በተለያዩ የኢንቨስትመንት መስኮች የሚሰማሩ ናቸው ማለታቸውን ኢዜአ ዘግቧል። ባለሃብቶቹ በፍጥነት ወደ ሥራ እንዲገቡ ጠንካራ ድጋፍና ክትትል እየተደረገ መሆኑን ጠቁመው በዚህም ከ192ሺህ በላይ የሚሆኑ ዜጎች የሥራ ዕድል ተጠቃሚ ይሆናሉ ተብሎ እንደሚጠበቅ አመልክተዋል። #EthiopianBroadcastingCorporation#Ethiopia#Investment#Economy#JobCreation#Business