TGTGInsighttelegram intelligenceLIVE / telegram public index
← GZ学习频道

TGINSIGHT SIMILAR POSTS

Find similar content

Source channel @olddriverGDstudy · Post #13 · Mar 17

#秀哥语录 2020.12.27【撩妹模板】#撩妹#语录 告诉你们一个小秘密 没事多去逛逛有年轻漂亮老板娘的美甲店 不要问我为什么 小姐姐 我买几瓶指甲油送给喜欢的人 买好付完钱送给老板娘 你就是我喜欢的人 你可以直白的告诉老板娘 其实我已经关注你好久了 第一次见到你 就有种心跳的感觉 我已经好多次想进来了 就是不知道怎么和你搭讪 可是 你的身影实在挥之不去 我今天忍不住了 豁出去了 就想告诉你 我真的好喜欢你 能不能加个好友

Results

6 similar posts found

Search: #landslide

当前筛选 #landslide清除筛选
EBC (Ethiopian Broadcasting Corporation)

@ebcnewsnow · Post #52333 · 03/12/2026, 03:00 PM

በጋሞ ዞን በደረሰው የመሬት ናዳ አደጋ የሟቾች ቁጥር 70 ደረሰ ******************* በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ጋሞ ዞን ደጋማ አካባቢዎች በደረሰው ድንገተኛ የመሬት ናዳ የሟቾች ቁጥር 70 መድረሱን የክልሉ መንግሥት ኮሚኒኬሽን አገልግሎት አስታውቋል። የአገልግሎቱ ኃላፊ አቶ ኃይለማርያም ተስፋዬ ዛሬ በሰጡት ጋዜጣዊ መግለጫ፤ በአራት ወረዳዎች በጣለው ከፍተኛ ዝናብ ምክንያት የደረሰው ጉዳት አሁንም እየተጣራ መሆኑንና ቁጥሩ ከዚህም ሊጨምር እንደሚችል አመልክተዋል። በአደጋው ሳቢያ ከ3,480 በላይ ዜጎች ከቤት ንብረታቸው የተፈናቀሉ ሲሆን፣ በአርባ ምንጭ ከተማ የኩልፎ ወንዝ ሙላትን ጨምሮ 190 ቤቶች ሙሉ በሙሉ ወድመዋል። መንግሥት በአሁኑ ወቅት የሟቾችን አስክሬን የመፈለግና ተጎጂዎችን ከስጋት ቀጠና የማንሳት ሥራ እያከናወነ ይገኛል። ለተጎጂዎች በወረዳ፣ በዞንና በክልል ደረጃ ሰብዓዊ ድጋፍ ማድረግ መጀመሩን የገለጹት ኃላፊው፤ በሀገር ውስጥና በውጭ የሚገኙ ዜጎች እንዲሁም በጎ አድራጎት ድርጅቶች በጋሞ ዞን አደጋ ስጋት ሥራ አመራር ጽሕፈት ቤት የባንክ ሂሳብ ቁጥር 1000321312865 ድጋፍ በማድረግ ከወገኖቻችሁ ጎን እንድትቆሙ በማለት ጥሪ አቅርበዋል። በተመስገን ተስፋዬ #ጋሞ#ኢትዮጵያ#Gamo#Landslide#Ethiopia

EBC (Ethiopian Broadcasting Corporation)

@ebcnewsnow · Post #52430 · 03/16/2026, 05:44 PM

የሶማሊያው ፕሬዝዳንት ሀሰን ሼክ መሀሙድ በጋሞ ዞን በደረሰው አደጋ የተሰማቸውን ሀዘን ገለጹ ******************* የሶማሊያ ፕሬዝዳንት ሀሰን ሼክ መሀሙድ በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ጋሞ ዞን በደረሰው የመሬት መንሸራተትና የጎርፍ አደጋ ሕይወታቸውን ላጡና ለተጎዱ ዜጎች የተሰማቸውን ሐዘን ገልጸዋል። ፕሬዝዳንት ሀሰን ሼክ መሀሙድ ለጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ባስተላለፉት የሐዘን መግለጫ መልዕክት፣ለኢትዮጵያ መንግሥትና ሕዝብ ልባዊ መጽናናትን ተመኝተዋል። ፕሬዝዳንቱ በአደጋው ሕይወታቸውን ላጡ ወገኖች ቤተሰቦችና በጉዳቱ ለተጎዱ ወገኖች ሁሉ ያላቸውን ጥልቅ ስሜትና አጋርነት ገልጸዋል። ሶማሊያ በዚህ አስቸጋሪ ወቅት ከኢትዮጵያ መንግሥትና ሕዝብ ጎን በጽናት እንደምትቆምም ፕሬዝዳንት ሀሰን ሼክ መሀሙድ አረጋግጠዋል። #EthiopianBroadcastingCorporation#Ethiopia#Somalia#Solidarity#Landslide

Borkena

@borkena · Post #5998 · 03/13/2026, 05:38 AM

Death Toll from Gamo Zone Flood, Landslide now over 70. Read more. https://borkena.com/2026/03/12/ethiopia-death-toll-from-gamo-zone-flood-landslide-now-over-70/#Ethiopia#News#EthiopianNews#GamoZone#Landslide#flood

Borkena

@borkena · Post #5972 · 03/10/2026, 07:36 PM

በጋሞ ዞን ከ30 በላይ ሰዎች ህይወታቸው አለፈ የጋሞ ዞን አስተዳደር በተለያዩ አካባቢዎች በጣለው ከባድ ዝናብ ምክንያት፣ በተለይም በደጋማ አካባቢዎች በተከሰተ የናዳና የጎርፍ አደጋ የ30 ወገኖቻችን ህይወት በማለፉ የዞኑ አስተዳደር የተሰማውን መሪር ሀዘን ገልጿል። ​በደረሰው ድንገተኛ አደጋ ህይወታቸውን ባጡ ወገኖቻችን የተሰማውን ጥልቅ ሀዘን የገለጸው ዞኑ፤ ለአደጋው ሰለባ ቤተሰቦች፣ ወዳጅ ዘመዶችና ለመላው የዞኑ ህዝብ መጽናናትን ተመኝቷል። ​አስተዳደሩ በአሁኑ ወቅት በአደጋው የተጎዱ ወገኖችን ለመርዳትና ተጨማሪ ጉዳት እንዳይደርስ አስፈላጊውን ክትትልና ድጋፍ እያደረገ የሚገኝ ሲሆን፤ ህዝባችንም መሰል ተፈጥሯዊ አደጋዎች ከመከሰታቸው በፊት አስፈላጊውን ጥንቃቄ እንዲያደርግ መልዕክቱን አስተላልፏል። #Ethiopia#Gamo#landslide#ዜና#ኢትዮጵያ#ቦርከና_ዜና

#Russia#Landslide#Dagestan#NaturalDisaster#ClimateAnomalies#climate#destruction#anomaly#climatecrisis#weather 🇷🇺Россия: Гигантский оползень длиной в несколько километров обрушился на Дагестан 🚨16 апреля 2026 года в горном селе Нижние Убекимахи Левашинского района Дагестана произошел массивный оползень. 🌊 Огромная масса камней и земли, протянувшаяся на несколько километров, обрушилась со склона горы и частично перекрыла местную реку Нахер. Тонны почвы и камней скатились в русло реки, создав серьезную угрозу локальных наводнений в нижележащих районах. В настоящее время под угрозой находятся до семи домов. ☔ Катастрофа была вызвана длительными сильными дождями, которые идут в регионе с конца марта. ✅ К счастью, по предварительным данным, пострадавших и погибших нет. 🌧️ Весенние дожди продолжают создавать серьезные проблемы в горных районах Дагестана.