TGTGInsighttelegram intelligenceLIVE / telegram public index
← 云游Cloud|40%AFF诚招推广|永久免费

TGINSIGHT SIMILAR POSTS

Find similar content

Source channel @yunucloud_Channels · Post #21 · Aug 10

#通知 即日起,每次刷屏扣除30积分。

Hashtags

Results

144 similar posts found

Search: #holiday

当前筛选 #holiday清除筛选
EBC (Ethiopian Broadcasting Corporation)

@ebcnewsnow · Post #53180 · 04/08/2026, 02:40 PM

ፕሬዚዳንት ታየ አጽቀ ሥላሴ የትንሣኤ በዓልን ምክንያት በማድረግ ማዕድ አጋሩ **************** የኢፌዴሪ ፕሬዚዳንት ታየ አጽቀ ሥላሴ መጪውን የትንሣኤ በዓል ምክንያት በማድረግ ለአቅመ ደካማ ወገኖች የማዕድ ማጋራት መርሐ-ግብር አከናውነዋል። ፕሬዚዳንቱ በዚህ ወቅት ባስተላለፉት መልዕክት፤ ማዕድ ማጋራት በፈጣሪ ዘንድ የተወደደ በጎ ተግባር መሆኑን ገልጸዋል። ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) አቅመ ደካማ ወገኖች በበዓላት ወቅት በራቸውን ዘግተው ማሳለፍ የለባቸውም በሚል የጀመሩት ተነሣሽነት ኢትዮጵያዊ የመረዳዳት ባህል ይበልጥ እንዲዳብር ማድረጉን ጠቅሰዋል። ይህ የመረዳዳት ተግባር በዝቅተኛ የኑሮ ደረጃ ላይ የሚገኙ ዜጎች በበዓል ወቅት ቤታቸው ባዶ እንዳይሆን እና ከሌላው ወገኖች ጋር በጋራ እንዲያሳልፉ የሚያስችል መሆኑንም አክለው እንደገለጹ ኢዜአ ዘግቧል። የመንግሥት ዋነኛ ዓላማ ሁሉም ዜጋ ራሱን ችሎ የተሻለ ሕይወት እንዲመራ ማስቻል መሆኑን ፕሬዚዳንቱ አመልክተዋል፤ ለዚህም መንግሥት በሰው ተኮር ፖሊሲው በርካታ ተግባራትን እያከናወነ እንደሚገኝ ነው የገለጹት። #EBC#Ethiopia#holiday

123•••101112
PreviousPage 1 of 12Next