TGTGInsighttelegram intelligenceLIVE / telegram public index
← 云游Cloud|40%AFF诚招推广|永久免费

TGINSIGHT SIMILAR POSTS

Find similar content

Source channel @yunucloud_Channels · Post #21 · Aug 10

#通知 即日起,每次刷屏扣除30积分。

Hashtags

Results

1 similar post found

Search: #onestopservice

当前筛选 #onestopservice清除筛选
EBC (Ethiopian Broadcasting Corporation)

@ebcnewsnow · Post #52183 · 03/08/2026, 02:50 PM

የድሬ መሶብ የአንድ ማዕከል አገልግሎት የዲጂታል ትራንስፎርሜሽን ጉዞውን እያፋጠነ ነው - ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) *************************** የድሬ መሶብ የአንድ ማዕከል አገልግሎት የዲጂታል ትራንስፎርሜሽን ጉዞውን እያፋጠነ እንደሚገኝ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ገለፁ፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማህበራዊ ትስስር ገፃቸው ባጋሩት መልእክት፤ በድሬዳዋ አስተዳደር የሚገኘው የድሬ መሶብ የአንድ ማዕከል አገልግሎት፣ 10 የተለያዩ ተቋማትን በአንድ ጥላ ስር በማስተናገድ 73 የሚደርሱ አገልግሎቶችን ለዜጎች በተቀላጠፈ መልኩ በመስጠት ላይ ይገኛል ብለዋል። ማዕከሉ ተገልጋዮችን በዘመናዊ መንገድ ለማስተናገድ እንዲያስችለው 96 ካውንተሮች እንዲኖሩት ተደርጎ መደራጀቱን ገልጸው፤ ስራ በጀመረባቸው በመጀመሪያዎቹ ስድስት ወራት ውስጥ ብቻ ከ23 ሺህ በላይ ተገልጋዮችን ተቀብሎ በማስተናገድ ውጤታማነቱን በተግባር ማሳየቱን ጠቅሰዋል። ይህ ተቋም አገልግሎት አሰጣጡን ይበልጥ ለማዘመን የጀመረውን የተቀላጠፈ የዲጂታል አሰራር በስፋት ተግባራዊ ለማድረግ አቅዶ እየሰራ እንደሚገኝም አመልክተዋል። #ድሬዳዋ#ድሬመሶብ#የአንድማዕከልአገልግሎት#ዲጂታልኢትዮጵያ#DireDawa#OneStopService#DigitalTransformation#Ethiopia