TGTGInsighttelegram intelligenceLIVE / telegram public index
← Dev Determination

TGINSIGHT SIMILAR POSTS

Find lignende indhold

Kildekanal @devdetermination · Post #21 · 19. jun.

Занимательный факт Как оказывается одно из наших устройств было расположено посреди популярного маршрута у бегунов. Люди пробегая мимо останавливались возле устройства, чтобы повысить свою решимость и избавиться от чувства усталости #redev#determination#device#hitechnology

Resultater

1 lignende opslag fundet

Søg: #qualityassurance

当前筛选 #qualityassurance清除筛选
EBC (Ethiopian Broadcasting Corporation)

@ebcnewsnow · Post #52195 · 08.03.2026, 15.37

የኢትዮጵያ የተስማሚነት ምዘና ድርጅት በድሬዳዋ አዲስ የፍተሻ ላቦራቶሪ አገልግሎቱን ተደራሽ እያደረገ ነው - ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) *********************** የኢትዮጵያ የተስማሚነት ምዘና ድርጅት በድሬዳዋ አዲስ የፍተሻ ላቦራቶሪ አገልግሎቱን ተደራሽ እያደረገ እንደሚገኝ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ገለፁ፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትሩ የኢትዮጵያ የተስማሚነት ምዘና ድርጅት የድሬዳዋ ቅርንጫፍ ጽ/ቤትን የሥራ እንቅስቃሴ ጎብኝተዋል፡፡ ይህን አስመልክቶ ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማህበራዊ የትስስር ገጻቸው ባጋሩት መልዕክት፤ድርጅቱ ዓለም አቀፍ የአሰራር ስርዓትን በመከተል ለአምራቾች፣ ለአገልግሎት ሰጪዎች፣ ለላኪዎች፣ ለአስመጪዎች፣ ለተቆጣጣሪ መስሪያ ቤቶች፣ ለምርምር ተቋማትና ለሸማቹ ማህበረሰብ የምርትና አገልግሎቶች የጥራት ማረጋገጫ አገልግሎትን እየሰጠ ነው ብለዋል፡፡ ‎ ‎በድሬዳዋ አካባቢ ለሚገኙ አምራቾችና አገልግሎት ሰጪ ተቋማት ነፃ የንግድ ቀጣና እንዲሁም የደረቅ ወደብን መሰረት በማድረግ አዲስ የፍተሻ ላቦራቶሪ በማደራጀት አገልግሎቱን ተደራሽ ማድረጉን ገልፀዋል። ተቋሙ ከዚህ ቀደም በምግብ ዘይት፣ በነዳጅ ምርት፣ በተለያዩ የምግብ ምርቶች፣ ለማስዋቢያና የዲተርጀንት ምርቶች፣ ለኮንስትራክሽን ምርቶችና ግብዓቶች የጥራት ማረጋገጫ አገልግሎት በመስጠት ላይ መሆኑንም አመልክተዋል፡፡ #EBC#Ethiopia#PMAbiy#QualityAssurance#DireDawa#ECAE#TradeAndIndustry#LaboratoryTesting