TGTGInsighttelegram intelligenceLIVE / telegram public index
← GitHub Trends

TGINSIGHT SIMILAR POSTS

Find similar content

Source channel @githubtrending · Post #14901 · Jul 2

#javascript#nginx#nginx_proxy Nginx Proxy Manager is a simple tool that helps you easily manage and secure your websites at home or elsewhere by forwarding internet traffic to them. It uses Docker for easy installation and offers a user-friendly admin interface, so you don’t need to know much about Nginx or SSL certificates. It provides free SSL certificates through Let’s Encrypt, supports user management, and allows you to set up domain forwarding and security features like access lists. This makes hosting your own web services safer and easier, especially if you want to expose them to the internet without complex setup[1][3]. https://github.com/NginxProxyManager/nginx-proxy-manager

Results

3 similar posts found

Search: #adwaspirit

当前筛选 #adwaspirit清除筛选
EBC (Ethiopian Broadcasting Corporation)

@ebcnewsnow · Post #51920 · 02/25/2026, 12:27 PM

ከዓድዋ እስከ ሕዳሴ፤ ከሕዳሴ እስከ ባሕር በር! ********************** ዓድዋ ለእኛ ተራራን የመናድ፣ የማይቻለውን የመቻል እና የአንድነት ትልቅ ማህተማችን ነው። ያ ትናንት በዓድዋ ተራራዎች ላይ የነደደው የድል መንፈስ፣ ዛሬም በደምስራችን ውስጥ አለ! ትናንት፦ በዓድዋ የጥቁር ሕዝቦች የነጻነት ፋና ሆንን። ዛሬ፦ ያው የማይበገረው የዓድዋ መንፈስ ታላቁን የሕዳሴ ግድባችንን ዳር አደረሰ። በስንዴ ሉዓላዊነት ታሪክ ተሠራ፤ የዓባይን ወንዝ ለብርሃን እና ለብልፅግና አዋልነው። ነገ፦ ቀጣዩ የታሪክ ምዕራፍ ተጀምሯል፤ የባሕር በር ጉዳይ የሕልውናችን፣ የኢኮኖሚ ነፃነታችን እና የትውልድ ጥያቄ ነው። ትናንት በጋራ ቆመን ያላሸነፍነው ፈተና የለም፤ ዛሬም በዚያው በዓድዋ ፅናት እና በሕዳሴው ወኔ የባሕር በር ጥያቄያችንን በድል እንደምናጠናቅቅ ጥርጥር የለውም! ታሪክ ይደገማል! ኢትዮጵያ በልጆቿ አንድነት ከፍ ብላ ትቀጥላለች! #Ethiopia#AdwaSpirit#GERD#SeaAccess#የሕዳሴግድብ#የባሕርበር#EBC

EBC (Ethiopian Broadcasting Corporation)

@ebcnewsnow · Post #51957 · 02/28/2026, 03:59 PM

ዓድዋ ትመስክር - ኢትዮጵያ የሚገባትን የባሕር በር ታገኛለች! **** ትናንት በዓድዋ ተራሮች ላይ “አንገዛም!” ብለው የጥቁር ሕዝብ የነፃነት ፋና የሆኑባት ኢትዮጵያ፣ ዛሬ ደግሞ የታሪክ፣ የሕግ እና የተፈጥሮ መብቷን ለማስከበር ዳግም ተነስታለች። ዓድዋ ያስተማረን አንድ ትልቅ እውነት አለ፤ ኢትዮጵያ በኢ-ፍትሐዊነት እና ባልተገባ መንገድ የተነፈገችውን እና የተጫነባትን ጫና እና በደል እምቢ በማለት ከመቀልበስ የሚያግዳት ምድራዊ ኃይል አለመኖሩን ነው! የባሕር በር ጥያቄ የቅንጦት ሳይሆን የኅልውና፣ የኢኮኖሚ ነፃነት እና የታሪክ ዕዳ ነው። አባቶች በደማቸው ሉዓላዊነታቸውን እንዳስበሩ ሁሉ፣ ይህ “የዓድዋ ትውልድ” ደግሞ በብልሃቱ፣ በዲፕሎማሲው እና በቆራጥነቱ ኢትዮጵያን ከአፍሪካ ቀንድ የባሕር ሞገዶች ጋር ዳግም ያገናኛታል። ትናንት ተራራው ምስክር ነበረ፤ ዛሬ ደግሞ የባሕር በሩ ምስክር ይሆናል! የኢትዮጵያ ትንሣኤ የሚረጋገጠው በምግብ ሉዓላዊነት ብቻ ሳይሆን፣ ሰማያዊውን አድማስ ዳግም በመቀላቀል ነው። ይህ ትውልድ የታሪክ ዘካሪ ሳይሆን ታሪክ ሠሪ ነው! ዓድዋ ምስክር ነው - ኢትዮጵያ ወደ ነበረችበት የባሕር በሯ ትመለሳለች! #Adwa#AdwaVictory#የባሕርበር#የዓድዋትውልድ#Ethiopia#AdwaSpirit

Red Nile

@rednile12 · Post #11074 · 02/27/2026, 12:30 PM

🎙️WEEK 17 | LIVE DISCUSSION ⚔🛡My Generation & Adwa Reflecting on the 130th Anniversary of the Victory of Adwa In honor of the 130th Anniversary of the Victory of Adwa, celebrated on Yekatit 23, 2018 (E.C.), we invite you to a powerful and timely conversation on legacy, identity, and national consciousness. Tonight, on the Ethiopia First Telegram Channel, we will discuss, reflect, and critically engage on what Adwa means for our generation — and why it still matters today. Be part of this historic dialogue. 📅February 27, 2026 🕗8:00–10:00 PM (EST) | 2:00–4:00 PM (Ethiopia Time) 🎙️Host: Ethiopia First 🗣️Guest: Alexander Yohannes — Red Nile Media 🔗Join Live:https://t.me/+AAE_Pc8aWTczYTA0 — #Adwa130#VictoryOfAdwa#AdwaAnniversary#MyGenerationAndAdwa #EthiopiaFirst#RedNileMedia#EthiopianHistory#AfricanVictory #PanAfricanLegacy#Yekatit23#EthiopianPride#AdwaSpirit#EthiopiaRising