TGTGInsighttelegram intelligenceLIVE / telegram public index
← GitHub Trends

TGINSIGHT SIMILAR POSTS

Find similar content

Source channel @githubtrending · Post #15607 · Apr 7

#python#ai_agents#ai_tutor#clawdbot#cli_tool#deepresearch#interactive_learning#large_language_models#multi_agent_systems#rag DeepTutor v1.0.0 is an open-source AI tutoring tool with personalized TutorBots, unified chat modes for solving problems, quizzes, research, and math animations, plus knowledge bases from your PDFs, persistent memory of your learning style, AI co-writing, and guided plans—all via easy web, Docker, or CLI setup. You benefit by getting a smart, evolving study companion that adapts to you, boosts understanding with interactive tools, and saves time on tough topics without starting over. https://github.com/HKUDS/DeepTutor

Results

4 similar posts found

Search: #bahirdar

当前筛选 #bahirdar清除筛选
ታሪክን ወደኋላ - Tarikn Wedehuala

@tariknwedehuala · Post #4812 · 03/18/2026, 05:08 PM

በሶቭየት ሕብረት የገንዘብ ዕርዳታ አማካኝነት የተገነባው የቀድሞው የባህር ዳር ፖሊ ቴክኒክ ኢንስቲትዩት ፤ የአሁኑ የባሕር ዳር ቴክኖሎጂ ኢንስቲትዩት ፤ 1958 ዓ.ም The former Bahir Dar Polytechnic Institute, built with financial assistance from the Soviet Union; the current Bahir Dar Institute of Technology; 1966. #ታሪክን_ወደኋላ#TariknWedehuala#Bahirdar youtube.com/@tariknwedehuala11

EBC (Ethiopian Broadcasting Corporation)

@ebcnewsnow · Post #53610 · 04/16/2026, 10:31 AM

“ይበጀኛል የምለውን ለመምረጥ ጓጉቻለሁ”፦ የ18 ዓመቷ ሰላም ደመቀ ************************** የባህር ዳር ከተማ የ7ኛው አጠቃላይ ምርጫ የመራጮች ምዝገባ እየተከናወነ ሲሆን ነዋሪዎች ወደ ምርጫ ጣቢያዎች በመሄድ በመመዝገብ ላይ ናቸው። ከእነዚህ መራጮች መካከል አንዷ የሆነችው እድሜዋ 18 የሞላት ሰላም ደመቀ ለመጀመሪያ ጊዜ በጠቅላላ ምርጫው ድምፅ ለመስጠት የምርጫ ካርድ ወስዳለች፡፡ ለሰላም ደመቀ ይህ ምርጫ ለመጀመሪያ ጊዜ በሀገር ጉዳይ ላይ ድምፅ የምትሰጥበት የታሪኳ ምዕራፍ በመሆኑ ልዩ ትርጉም የሰጠችው ነው። ዕድሜዋ ለመራጭነት በመድረሱና ለመጀመሪያ ጊዜ የመምረጥ መብቷን የሚያረጋግጥላትን ካርድ በመያዟ ያላትን ደስታ ለኢቲቪ ገልጻለች። ሰላም የያዘችው የምርጫ ካርድ ለእሷ የመምረጥ መብት ብቻ ሳይሆን፣ የነገዋን ኢትዮጵያ በመቅረፅ ሂደት ውስጥ ተሳታፊ የሆነችበት የሉዓላዊነት ጉዞ መጀመሪያ ነው። ዕድሜያቸው ለመምረጥ የደረሱ ዜጎች ሁሉ ካርዳቸውን በወቅቱ በማውጣት ለሀገራቸው የዴሞክራሲ ልምምድ የድርሻቸውን እንዲወጡ ጥሪዋን አስተላልፋለች። በሳሙኤል ወርቅአየሁ Ethiopian Broadcasting Corporation #EBC#BahirDar#EthiopiaElection

EBC (Ethiopian Broadcasting Corporation)

@ebcnewsnow · Post #51180 · 01/22/2026, 10:05 AM

የታንኳ ቀዘፋ ውድድር በጣና ሐይቅ ላይ! 🚣🌊 ************ የቱሪስት መዳረሻ በሆነችው ውቧ የባሕርዳር ከተማ "ጥርን በባሕርዳር" ከሚካሄዱ ልዩ ልዩ ሁነቶች መካከል አንዱ የሆነው የታንኳ ቀዘፋ ውድድር በደመቀ ሁኔታ እየተካሄደ ይገኛል። የከተማዋ ነዋሪዎች፣ የጀልባ ማህበራት እና ልዩ ልዩ እንግዶች በተገኙበት በዚህ ውድድር ላይ ባህላዊ የታንኳ ቀዘፋ ብቃታቸውን የሚያሳዩ ተወዳዳሪዎች የሁነቱ ድምቀት ሆነዋል። #BahirDar#Ethiopia#Tourism#Tana#TraditionalSport

EBC (Ethiopian Broadcasting Corporation)

@ebcnewsnow · Post #54311 · 05/04/2026, 01:21 PM

ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ በ3.3 ቢሊዮን ብር ወጪ በጣና ዳርቻ የሚገነባውን ግዙፍ የሆቴል ፕሮጀክት አስጀመሩ *************************** ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ በባሕር ዳር ከተማ፣ በጣና ሐይቅ ዳርቻ የሚገነባውን ግዙፍ እና ዘመናዊ የቱሪዝም መዳረሻ ግንባታ ዛሬ በይፋ አስጀምረዋል። ይህ 4PBS (ፎር ፖይንት ባይ ሸራተን) በሚል ስያሜ የሚገነባው ሆቴል፤ ታሪካዊውን ጣና ሆቴል ዘመኑን በዋጀና ዓለም አቀፍ ደረጃውን በጠበቀ መልኩ ዳግም ለመገንባት ያለመ ነው። ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን በወቅቱ ባደረጉት ንግግር፤ የሚገነባው ግዙፍ ፕሮጀክት የከተማዋን የቱሪዝም ገጽታ ወደ ላቀ ከፍታ የሚያሸጋግርና የሀገሪቱን የብልጽግና ጉዞ የሚያንፀባርቅ መሆኑን ገልጸዋል። ሚድሮክ ኢንቨስትመንት ግሩፕ በተለያዩ የልማት ዘርፎች እያመጣ ያለውን ለውጥ ያደነቁት ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትሩ፤ ይህንንም ፕሮጀክት በስኬትና በተቀመጠለት ጊዜ የማጠናቀቅ ኃላፊነት እንዳለበት አሳስበዋል። ለፕሮጀክቱ ግንባታ 3.3 ቢሊዮን ብር በጀት የተያዘ ሲሆን፣ በግንባታው ሂደትም ዘመናዊና ዓለም አቀፍ ደረጃቸውን የጠበቁ ግብዓቶች ጥቅም ላይ እንደሚውሉ ተመላክቷል። በአሸናፊ እንዳለ #EthiopianBroadcastingCorporation#Ethiopia#TourismDevelopment#BahirDar#MidrocInvestmentGroup#LakeTana